::::::::::::ዱንያ::::::::::: ከዱንያው ይልቅ ለአኺራው ቅድሚያ የሚሰጥ ሰው ዱንያውንም አኺራውንም ያገኛል ☞ከአኺራው ይልቅ ለዱንያው ቅድሚያ የሚሰጠው ደግሞ ሁለቱንም ይከስራቸዋል ﴿مَنْ كَانَ يُرِيدُ ثَوَابَ الدُّنْيَا فَعِنْدَ اللَّهِ ثَوَابُ الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ وَكَانَ اللَّهُ سَمِيعاً بَصِيراً﴾ " የቅርቢቱን ዓለም ምንዳ የሚፈልግ የሆነ ሰው አላህ ዘንድ የቅርቢቱና የመጨረሻይቱ ምንዳ አለ አላህም ሰሚ ተመልካች ነው ፡፡" [ኒሳእ 134] ☞ለአኺራህ እየሰራህ በተጨናነቅክ ቁጥር ዱንያህ እያማረችና ጣእም እያገኘች ትመጣለች ። :::::ቴሌግራማችን::: @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal 2.0K viewsedited 09:52