Get Mystery Box with random crypto!

በልጆችህ ጉዳይ ላይ አደራ ልጅን መንከባከብና በተርብያ ማሳደግ የእናት ድርሻ | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

በልጆችህ ጉዳይ ላይ አደራ


ልጅን መንከባከብና በተርብያ ማሳደግ የእናት ድርሻ ብቻ አይደለም። አባትም በዚህ ላይ ተጋሪ ነው። በቤተሰቦቹ ጉዳይ ላይ አላህ ሀላፊ ስላደረገው የውመል ቂያማ ስለነሱ ይጠየቃል።

አንድ ልጅ ዱንያ ላይ ሲሰራው የነበረ ወንጀል የውመል ቂያማ አባቱ እንዲሸከምለት ይፈልጋል። ምክንያቱም በትክክል በተርቢያ አላሳደገኝም። ተገቢው ሀቄን አልተወጣልኝም በማለት አባቱን ይከሳል።

ልጅ ማለት ባንተ ጫንቃ ላይ ያለ የአላህ አማና ወይም አደራ ነው። ስለዚህ ይህንን አደራ ከምን አደረስከው ብሎ አላህ ይጠይቅሀልና ሀላፊነትህ በአግባቡ ተወጣ.
الشيخ عبدالسلام الشويعر حفظه الله

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal