Get Mystery Box with random crypto!

የመጀመሪያው ዙር / ዙር ①/ ጥያቄ ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋ | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የመጀመሪያው ዙር / ዙር ①/ ጥያቄ
ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ
ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል

መልካም እድል
አንድ ሰዓት ከ30 ደቂቃ አላቹህ

መልስ መስጫ @RemedanM ላይ



1) ከሚከተሉት ውስጥ ዐረብ ያልሆነው ሰሓባ ?
ሀ) ቢላል ኢብኑ ረባሕ
ለ) ሱሀይብ አርሩሚ
ሐ) ሰልማን አል–ፋሪሲ
መ) ሁሉም

2) ፅኑዎቹ /ቆራጦቹ/ ነብያት?
ሀ) ኡሉልአህላም
ለ) ኡሉልዐዝም
ሐ) ኡሉልአንቢያእ

3) ምድር ላይ ለመቀመጥ የመጀመሪያው ተራራ?
ሀ) ኡሁድ
ለ) ኑር
ሐ) አቢ ቁበይስ

4) “እጅግ ደካማ ሰው ………”
ሀ) በእጁ ሠርቶ ከማግኘት የደከመው ነው
ለ) ለአኺራው ከመሥራት የተዘናጋ ነው
ሐ) ዱዓእ ከማድረግ የሰነፈ ነው

5) «ጉፍራነክ» የምንለው?
ሀ) ሽንት ቤት ስንገባ
ለ) ከሽንት ቤት ስንወጣ
ሐ) ከመስጊድ ስንወጣ
መ) መስጊድ ስንገባ



6) “ሁሉም ሃይማኖት ሥነ–ምግባር አለው። የኢስላም ሥነ–ምግባር ……………… ነው።”