Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዛሬ የጁሙአ የጥያቄና መልሱ ውድድር ሊጀመር ነው | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ዛሬ የጁሙአ

የጥያቄና መልሱ ውድድር ሊጀመር
ነው ዝግጁ ናቹህ
ውድ የጥያቄና መልስ ተወዳዳሪዎች እና ተሳታፊዎች
ከዛሬ ጀምሮ የሚቀርብላቹ ጥያቄና መልስ ከዚህ ቀደም ከሚቀርበው ለየት ባለ መልኩ ይሆናል። ይሄውም
የዛሬውን ጨምሮ ለተከታታይ አምስት ዙሮች ያለው ሲሆን በጠቅላላ ድምር ውጤት አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ የሚሸለምበት ነው

እና ምን ማለቴ ነው በንቃት አምስቱን ዙር ተሳተፉ እና አሸንፉ
መልካም እድል ለሁላችሁም

ጥያቄው ሊለቀቅ የተወሰነ ደቂቃ ነው ሚቀሩት በትዕግስት ጠብቁን
ጀዛኩሙላሁ ኸይራ


ሼር ለሚሳተፍ
ሚቀርብበት ቻናል
@Darul_Islam_channal