Get Mystery Box with random crypto!

☞::::የአረፋ ቀን ፆም!::::☜ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

☞::::የአረፋ ቀን ፆም!::::☜

ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
{ يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ }
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”

የአረፋ በአል ተውሒድ (የአላህ
ብቸኛ ተመላኪነት) የሚገለፅበት ነው። የህንፃ ባለቤቶች ነን እያላችሁ ሞሎች ላይ በሺርክ (በአላህ ላይ ማጋራት) የታጀቡ መንዙማና ነሺዳዎችን የምትከፍቱ አላህን ፍሩ። ሱናው ተክቢራ ነው።

الله اكبر... الله اكبر... الله اكبر
لا اله إلا الله والله اكبر الله اكبر ولله الحمد

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal