ነብዩ ዐለይሂሠላም እንዲህ ይላሉ፡- “የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ! የፈለግከውን ብትወድ ትለየዋለህ! የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኛለህ! እወቅ! የሙእሚን ክብሩ የሌሊት ሶላት መስገዱ፣ የበላይነቱም ከሰዎች መብቃቃቱ ነው፡፡” (ሐኪም ዘግበውታል፡፡ አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል) @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal 1.7K views17:20