Get Mystery Box with random crypto!

ይቺ ምድር እድሜዋ ትንሽ ስቃይዋ ብዙ ነው።ስቃይና መከራ የሌለባት ደስታ ብቻ የሞላባት ለጀነትህ ሁ | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

ይቺ ምድር እድሜዋ ትንሽ ስቃይዋ ብዙ ነው።ስቃይና መከራ የሌለባት ደስታ ብቻ የሞላባት ለጀነትህ ሁሌም ልፋ!!

ለዝች ለርካሽ ሀገር ብለህ ውድ የሆነችዋን ጀነት አትጣት ልፋትህ ጭንቀትህ  ሁሉ ውድ ለሆነችዋ ጀነት  ይሁን!!

إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا

እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡

አላህ መልካም ስራ ሰርተዉ ጀበትን ከሚወፈቁት ያድርገን አሚን።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal