Get Mystery Box with random crypto!

የዛሬው ሶስተኛው ዙር / ዙር ③/ ጥያቄ ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

የዛሬው ሶስተኛው ዙር / ዙር ③/ ጥያቄ ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል የሁለተኛው ዙር አስደሳች ነበረ አዳዲስ ተሳታፊም የተካተተበት ብቻ አርኪ ነበር አላህ ይጨምርላችሁ መልካም እድል አንድ ሰዓት ከ30 ደቂቃ አላቹህ መልስ መስጫ @RemedanM ላይ 1) የግዴታ ሰላት አለመስገዱን ያስታወሰ ሰው? ሀ) በዚያው ይርሳ ለ) ባስታወሰ ጊዜ ይስገድ ሐ) አላህ…