አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዛሬ የጁሙአ አራተኛው ዙር / ዙር④ / የጥያቄና መልሱ ውድድሩ ለፍይናል እየተቃረበ ስለሆነ ዛሬ ሁላችሁም አስተያየት የምታሰፍሩበት ጁምዓ እንዲሆን ተደርጎዋል አስተያየታችሁ ስለማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል ሁሉንም እንቀበላለን ይሄ ጁምዓ ሁላችሁም የምታወሩበት ነው እይታችሁን አስቀምጡ ተሳተፍ አስተያየት ምታስቀምጡበት ይኸው @RemedanM አራተኛው ዙር ሳምንት የሚቀጥል ሲሆን ወደ መጨረሻው ዙር ስለተቃረብን ዙር ያመለጣችሁ አስቡበት ያላመለጣችሁ ደግሞ ለፍይናሉ ተዘጋጁበት 436 views18:00