Get Mystery Box with random crypto!

ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል። በሹቡሐ (በብዥታ) ጦርነት ውስጥ እ | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

በሹቡሐ (በብዥታ) ጦርነት ውስጥ እውቀት ትልቁ መሳሪያ ነው። የቁርአንና የሱና እውቀት ከታጠቅክ መቸም አትሸነፍም። በቂ የሆነ የታጠቅከው እውቀት ከሌለህ ግን ገና በመጀመርያው ማምታቻ ትማረካለህ።

شرح النونية الفوزان176/1

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal