Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-31 14:09:14 ስለ ኦንላይን ቂርኣት ፕሮግራሙ አሰጣጥ ዙሪያ ከመጡ ጥየቄዎች መካከል : ለተወሰኑት የተሰጠ ምላሽ :

1) ወንድና ሴት ተቀላቅሎ ነውንዴ የሚሰጠው?

መልስ : አይደለም። የወንዶች ተማሪዎች የማሰሚያ ግሩፕ እና የሴቶች ለየብቻ ነው ሴቶች በአንድ ክላስ ወንዶችም እንደዛው።

2) ኡስታዝ ጋር ቀጥታ በመገናኘት ነው ወይስ በሪከርድ ነው የምናሰማው?

መልስ
: የማሰማት ፕሮግራሙ ቀጥታ ከኡስታዙ ጋር በላይቭ በመገናኘት ስለሆነ የሚሰጠው ሪከርድ ማድረግ አያስፈልገውም።

ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎች ያሏችሁ በውስጥ መስመራችን ያድርሱን

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
782 viewsFurqan Online Quran, 11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 08:47:12የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 9 []  ጁዝእ : 9

ቃሪእ:  ሙሐመድ ሉሐይዳን

ደቂቃ : 52:44

በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
ተመዝግቦ ለመቅራት ያመልክቱ
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
@FurqanOnlineQuran
https://t.me/furqan_school
718 viewsFurqan Online Quran, 05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 22:52:48
حكم القراءة من المصحف في صلاة التراويح ؟

ቁርኣንን በእጅ ይዞ በእይታ እየቀሩ ተራዊህን ማሰገድ!!

ይህን ለማድረግ የሚገፋ ሃጃ ካለ በትክክለኛው አቋም መሰረት ችግር የለውም። የእናታችን ዓኢሻ رضي الله عنها አገልጋይ ዘክዋን رضي الله عنه ቁርኣንን ይዞ ያሰግዳት ነበር።

> ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን

https://t.me/furqan_school
143 viewsFurqan Online Quran, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 13:58:28 አስደናቂው የእረኛ መልስ!!!!

አንድ የሁዳዊ ወደ ሩቅ ሀገር እይተጓዘ ሳለ በመሀል የሙስሊሞች
ሀገር ይደርሳል። እንደሚታወቀው ይሁዳ ሁሌም ሸር
እንዳሰበ ነው። እናም፦"እዚህ ከተማ ገብቼ "ዑለማኦችን ማደናገር አለብኝ!! " ብሎ ያስባል። ከዚያም ከተማዋን ሊገባ ሲል አንድ እረኛ ያጋጥመውና በሱ ሊጀምር ወሰነ እና እንዲህ
በማለት ጨወታውን ጀመረ ፤ "እኛ ሙስሊሞች እኮ #ቁርአን ለመሀፈዝ በጣም እየተቸገርን ነው።

አንደኛ፦ #30_ጁዝ ነው በዝቷል።
ሲቀጥል ፦አንቀፆቹም በጣም ብዙ ናቸው።
ሌላኛውና እና አስቸጋሪው ፦ #ቁርአን
ውስጥ #ድግምግሞሽ አለ። ስለዚህ ለምን የተደጋገሙ
አንቀፆችን አንሰርዝም? ምክንያቱም የቃላት መደጋገም ነው እንጂ ምንም ማለት
አይደለም። ድግምግሞሹን ከሰረዝን መሀፈዙም ቀላል ይሆንልናል።"

የሁዳው ይሄን ሁሉ ሲያወራ እረኛው በጥሞና ያዳምጠው ነበር። ከዚያም እረኛው
ቀና አለና፦"ንግግርህ በጣም ደስ ይላል አሪፍ ሀሳብ ነው።" አለው። የሁዳው
ደስታው በጣም ከፍ አለ። ነገር
ግን ድብቅ ሴራው እንዳይታወቅበት ደስታውን ዋጥ አድርጎ ደበቀው።

እረኛውም እንዲህ በማለት ንግግሩን ቀጠለ፦
"አንድ ጥያቄ አለኝ። ባንተ የሰውነት አካል ውስጥ #ድግምግሞሽ የለም

ለምሳሌ፦
#ሁለት_እጅ
#ሁለት_አይን
#ሁለት_እግር
#ሁለት_ጆሮ..... ታዲያ ሰውነትህ ቀለል እንዲልልህ አንድ አንዱን ለምን
አትቆርጥም
ያው #ድግምግሞሽ ነው እንጂ እኮ ምንም ማለት አይደለም "
ይሄን ሲለው የሁዳው ደነገጠ።ፊቱን
አጨፍግጎ፦ "#የእረኛዎቻቸው መልስ እንዲህ ከሆነ #የዑለማኦቻቸው መልስ
እንዴት ሊሆን ነው?" በማለት
ከተማዋን ትቶ አለፈ።

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
#በኦንላይን ለነዞር ፣ ለተጅዊድ እና ለሒፍዝ ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችንን : ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
476 viewsFurqan Online Quran, 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 12:03:35
ባለፈው አመት ረመዳን ሲጠናቀቅብህ የተፀፀትክባቸው በርካታ ጉዳዮች ይኖራሉ።
ከነዚሀም ውስጥ...

https://t.me/furqan_school

ቁርአን ያከተምከው ትንሽ ጊዜ መሆኑ

የሌሊት ሶላት ላይ የነበረብህ ክፍተት

የሰጠኸው ሰደቃ አናሳ መሆን

ሰዎችን አለማስፈጠርህ

ያልተፈቀዱ ነገራቶችን መመልከትህና ማድመጥህ

ከቤተሰብና ጓደኛ ጋር የነበረህ ጥሩ ያልሆነ ግንኙነት

ዚክር ላይ የነበረህ ድክመት

ሶላትን በጀመዓ ያለመስገድህ ሊሆን ይችላል።

ታዲያ አላህ አድሎህ ለዚህ ረመዳን ካደረሰህ፤ የዘንድሮውን ረመዳን ከአምናው ረመዳን በምን ልትለየው አስበሃል? ወይስ ሃሳብህ ተመሳሳይ ረመዳንን ለማሳለፍ ነው ?

https://t.me/furqan_school
476 viewsFurqan Online Quran, 09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 09:18:17የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 8 []  ጁዝእ : 8

ቃሪእ:  ዓሊይ አልሑዘይፊይ

ደቂቃ : 1:30:49

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
480 viewsFurqan Online Quran, 06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 11:39:29የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 7 []  ጁዝእ : 7

ቃሪእ:  አቡበክር አሽሻጢሪይ

ደቂቃ : 53:55

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
60 viewsFurqan Online Quran, 08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 16:36:42
ቁርኣንን ሀፍዙ

እውቀት ፈላጊ ሆይ : ቁርኣንን ለመሐፈዝ ጉጉት ይኑርህ ፣ በጣም ይጠቅምሀልና

ሸይኽ ዓብዱሰለም አሽሹወይዒር ሐፊዞሁሏህ

በርካታ ታላላቅ ዑለሞች ታሪክ ወደ ኋላ መለስ ብለን ብንመለከት የዒልም ጉዟቸውን የጀመሩት ቁርኣንን በመሐፈዝ ነው።

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ለመመዝገብ:
@FurqanOnlineQuran

ለተጨማሪ መረጃዎች :
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
166 viewsFurqan Online Quran, 13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 14:20:00
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ጧ" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል/15

ሀርፍ አጧዕ [ط]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
255 viewsFurqan Online Quran, 11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 09:35:55 ኢማን ጥፍጥና

አዲስ ሙሓደራ

ሙሐመድ ጁድ
  
ደሴ ጨርጫሪት ሁዘይፋ መስጂድ

ረመዷን 4/1444

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
https://t.me/Muhammed_Jud
369 viewsMohammed Jud, 06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ