Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-28 09:06:05የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 6 []  ጁዝእ : 6

ቃሪእ:  ሚሻሪ አልዓፋሲ

ደቂቃ : 55:35

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
349 viewsFurqan Online Quran, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 15:45:27የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 5 []  ጁዝእ : 5

ቃሪእ:  ናሲር አልቀጧሚ

ደቂቃ : 53:28

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
272 viewsFurqan Online Quran, 12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 14:11:52
እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም?
ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም?
አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተስተካከለም? ይህ አስጨንቆዎታል??

እንግዲያውስ... ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ። በ1ወር ውስጥ ቁርኣንን ለማንበብ የሚረዱና መሰረታዊ የቃዒዳ ትምህርቶች በድምፅ በምስልና በቪዲዬ በታገዘ መልኩ እንዲቀስሙ በማድረግ በአጭር ጊዜ ቁርኣንን የትኛውም ቦታ ከፍተው ማንበብ እንዲችሉ የሚያስችል ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅነዎት እንገኛለን። እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ይመዝገቡ።

መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:
@FurqanOnlineQuran ያመልክቱ

በማዕከሉ የሚሰጡ ፕሮግራሞች
① ከአሊፍ ጀምሮ (ለጀማሪዎች)
② ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል)
③ ቁርኣን ሒፍዝ ናቸው

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ከፈጅር በኋላ (12:30–2:00)
② ከዝሁር በኋላ (7:30–9:00) ለሴቶች
③ ከአሱር በኋላ (10:30–12:00) ለወንዶች

የሴቶችና የወንዶች ለየብቻ ነው

ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
371 viewsFurqan Online Quran, 11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 08:26:47 ልዩ የረመዷን መልዕክት!! ቁ.2
≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣

{شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ }

«(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡»

የረመዷን ወር በቁርኣን ውስጥ የተጠቀሰው ብቸኛው ነው። ቁርኣን የሚለው ቃል ደግሞ በሱረቱል በቀራህ የተጠቀሰው አንድ ጊዜ ነው። ይሄውም የተጠቀሰው ከረመዷን ወር ጋር ተያይዞ ነው።

ታዲያ ይህ መገጣጠም በረመዳን እና በቁርኣን መካከል የሆነ ግኑኝነት እንዳለ እየጠቁምምን??

በቁርአኑ ወር ቁርኣን ላይ እንበርታ!

#የቁርኣን_ወር
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
410 viewsFurqan Online Quran, 05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 06:32:39
ረመዷንን በማስመልከት [በልዩ ቅናሽ] የቀረበ!¡

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ!!  እያልን

በመቀጠል

በቀጥታ ከማር አምራች [ ገበሬዎች ] ያስመጣነውን ንፁህ እና አዲስ ማር እናስተዋውቃችሁ !! ማሩ ሙሉ በሙሉ የተፈጥሮና ምንም ያልተቀላቀለበት እንዲሁም እኛም ሞክረን የወደድነውን ምርጥ ማር ለእናንተም  አቅርበናል ኢንሻአላህ ትወዱታላችሁ !!

ደስ በሚል ሁኔታ
የተከበረውን ረመዷንን ምክንያት በማድረግ በልዩ ቅናሽ የቀረበ በተጨማሪ ደግሞ በብዛት ለሚፈልጉና ከእኛ ተረክበው ማከፋፈል ለሚፈልጉ ቤተሰቦች ሁሌም ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን !!

እናም ለራስዎ እንዲሁም ለወዳጅ ፣ ቤተሰብዎ ትክክለኛ ማር መግዛት ቢፈልጉ ከኛ ጋር ያገኛሉ!!  በአካል መጥተው አይተው ይግዙን ! አልያም ይዘዙን በታማኝነት[ በአማና ] ለደሴና በአቅራቢያ ለሚገኙ ከተሞች በሙሉ እናደርሳለን።

አል-ነህል የንፁህ ማር መሸጫ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

ለበለጠ መረጃ
ስልክ :- 09 60 74 09 37 ወይንም
09 85 04 94 20
ይደውሉልን

አድራሻ :-
ኢትዮጵያ ደሴ መላኩ ያገኙናል!!!

ለአዳዲስ መረጃ ደግሞ ይቀላቀሉን
https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link
464 viewsMohammed Jud, 03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 17:34:06 * አብረን እናኽትም *

በረመዷን ቁርኣንን አብረን እናኽትም

የረመዷን ቲላዋ ግብዣ

በየቀኑ አንድ ጁዝእ ኢንሻአሏህ

* ጁዝእ አራት :*
https://t.me/furqan_school/15806
282 viewsFurqan Online Quran, 14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 10:48:15የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 4 []  ጁዝእ : 4

ቃሪእ:  አቡበክር አሽሻጢሪይ

ደቂቃ : 54:47

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
81 viewsFurqan Online Quran, 07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 17:43:42 ቁርአን የህይወት ብርሃን

ላዩ ውስጡ ውብ ነው፣ ይፈልቃል ብርሃን፣
አይነት የለሽ ታምር፣ ይበቃ በቁርአን፣
እንዲሁ አስውቦ ነው፣ የሚያጸዳት ልብን፣
//
#አላህ_እንዲህ_ይላል፦
يَا أَيُّهَا النَّاسُ قَدْ جَاءَتْكُم مَّوْعِظَةٌ مِّن رَّبِّكُمْ وَشِفَاءٌ لِّمَا فِي الصُّدُورِ وَهُدًى وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ
{{እናንተ ሰዎች ሆይ! ከጌታችሁ ግሳጼ በደረቶች ውስጥም ላለው (የመጠራጠር በሽታ) መድኃኒት ለምእምናንም ብርሃንና እዝነት በእርግጥ መጣችላችሁ፡፡}} [ ሱረቱ ዩኑስ - 57 ]

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
383 viewsFurqan Online Quran, 14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 17:22:11 ሐለቃው ተጀመሯል!!

በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ማሰማት ትችላላችሁ።
https://t.me/furqan_school?videochat=7df0a5ed98fa1b98a1
365 viewsFurqan Online Quran, 14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 17:02:52 ገባ ገባ በሉ ሊጀመር ነው።

የቁርኣን ሀለቃ ፕሮግራሙ
ሊጀመር ነው። አቀራርችሁን ማስተካከል
ማሰማት የምትፈልጉ ሁሉ

ከቀኑ 11:00 - 12:00 በቀጥታ

ወደ ሀለቃው መግቢያ ሊንክ

https://t.me/furqan_school?videochat=7df0a5ed98fa1b98a1

ጥቆማ :
በዚሁ አጋጣሚ ቂርኣቱን በመርከዙ በኦንላይን በቋሚነት ለመከታተል ከዚህ ስር ባለው መመዝገቢያ አድራሻ ይመዝገቡና ቀጥታ ይጀምሩ።

መመዝገቢያ ሊንክ
@FurqanOnlineQuran

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school
341 viewsFurqan Online Quran, 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ