Get Mystery Box with random crypto!

ረመዷንን በማስመልከት [በልዩ ቅናሽ] የቀረበ!¡ አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ!! | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ረመዷንን በማስመልከት [በልዩ ቅናሽ] የቀረበ!¡

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ!!  እያልን

በመቀጠል

በቀጥታ ከማር አምራች [ ገበሬዎች ] ያስመጣነውን ንፁህ እና አዲስ ማር እናስተዋውቃችሁ !! ማሩ ሙሉ በሙሉ የተፈጥሮና ምንም ያልተቀላቀለበት እንዲሁም እኛም ሞክረን የወደድነውን ምርጥ ማር ለእናንተም  አቅርበናል ኢንሻአላህ ትወዱታላችሁ !!

ደስ በሚል ሁኔታ
የተከበረውን ረመዷንን ምክንያት በማድረግ በልዩ ቅናሽ የቀረበ በተጨማሪ ደግሞ በብዛት ለሚፈልጉና ከእኛ ተረክበው ማከፋፈል ለሚፈልጉ ቤተሰቦች ሁሌም ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን !!

እናም ለራስዎ እንዲሁም ለወዳጅ ፣ ቤተሰብዎ ትክክለኛ ማር መግዛት ቢፈልጉ ከኛ ጋር ያገኛሉ!!  በአካል መጥተው አይተው ይግዙን ! አልያም ይዘዙን በታማኝነት[ በአማና ] ለደሴና በአቅራቢያ ለሚገኙ ከተሞች በሙሉ እናደርሳለን።

አል-ነህል የንፁህ ማር መሸጫ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

ለበለጠ መረጃ
ስልክ :- 09 60 74 09 37 ወይንም
09 85 04 94 20
ይደውሉልን

አድራሻ :-
ኢትዮጵያ ደሴ መላኩ ያገኙናል!!!

ለአዳዲስ መረጃ ደግሞ ይቀላቀሉን
https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link