Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-05-12 15:32:42 የ(لفظ زلجلالة) ህግጋት

#ክፍል_ሁለት

ለዛሬ የምንመለከተው ስለ( لفظ الجلالۃ ) ይሆናል

#ለፍዘል_ጀላላህ ማለት በአላህ ስሞች ላይ የምትመጣዋ #ላም ናት የዝችን ላም አህካም #በሶስት መልኩ እንመለከታለን


لام الجلالۃ أتت قبلها الفتحۃ

لام الجلالۃ أتت قبلها الضَمَّا

لام الجلالۃ أتت قبلها الكسرا

እነዝህ የላሙል ጀላላህ ክፍሎች ናቸው ለፍዘል ጀላላህ በነዝህ ሁኔታ ነው የምትከሰተው እስኪ አንድ በአንድ እንይ ኢንሻ አላህ

لام الجلالۃ أتت قبلها الفتحۃ  
حكمها التفخيم   والشاهد    وفخم الام من إسم الله عن فتحٍ أو ضمٍّ كعبد ﷲ

ይህ ላም ከፊትለፊቱ ፈትሀ የመጣበት ላሙል ጀላላህ ነው ይህ ደግሞ ሑክሙ ( ፍርዱ ) #ተፍኺም ( ወፍራም ) ነው የምትሆነው እሷን ማቅጠን አይቻልም

ለምሳሌ ፦  {{ إنَّ ﷲ }}   {{ وَﷲ }}

እነዝህ ላሞች ሁለቱም ከፊትለፊታቸው የመጣው ፊደል ፈትሀ ነው ያለው ለዛ ሲባል ይወፍራል ማቅጠን አይቻልም።

لام الجلالۃ أتت قبلها الضما   
حكمها التفخيم    والشاهد    وفخم الام من إسم الله عن فتحٍ أوْ ضمٍّ كعبد الله

ይህ ደግሞ ላሙል ጀላላህ ከፊት ለፊቷ ዶማ ሲመጣባትም ሑክሙ ወይም ፍርዱ ትወፍራለች #ተፍኺም ናት ማቅጠን አይቻልም

ለምሳሌ ፦  {{ نَحْن أنصارُ ﷲ }}

እዝህ ምሳሌ ላይ ራ ዶማ ስለሆነች ላሟም ትወፍራለች ።


لام الجلالۃ أتت قبلها الكسرا  
حكمها الترقيق
    
#ላሙል_ጀላላህ ከበፊቷ ከስራህ ከመጣባት እሷም ያላት ሑክም ትቀጥናለች #ተርቂቅ ነው የምትሆነው እሷን ማስወፈር አይቻልም።

ለምሳሌ ፦ {{ لِلَّٰهِ ملك السموات }}

በዝህ ምሳሌ መሰረት የበፊተኛዋ ላም ከስራህ ስለሆነች #ላሙል_ጀላላህም ትቀጥናለች ማለት ነው ማስወፈር አይቻልም #ወሏሁ_አዕለም

ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን

... አብዱረህማን አቡ ዐሰይሚን

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
316 viewsFurqan Online Quran, 12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 06:22:00
"ቁርኣንን የሚያዳምጥ (በአጅሩ) ከቃሪኡ (አንባቢው) ጋር ተጋሪ ነው ፣ በእያንዳንዷ ፊደል አንድ ሀሰና አለው ፣ አንድ ሀሰና ደግሞ አስር እጥፍ ነው።"

ኢብኑ ባዝ ረሒመሁሏህ

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
                  بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
456 viewsFurqan Online Quran, 03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 07:36:03
የጧት ቲላዋ ግብዣ

{شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِيَ أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَى وَالْفُرْقَانِ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ وَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَى سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ يُرِيدُ اللَّهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلاَ يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُواْ الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُواْ اللَّهَ عَلَى مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ}  [البقرة: 185].

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
175 viewsFurqan Online Quran, 04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 17:08:09
#ቁርአንን_አስተካክሎ_መቅራት

— የአሏህ ቃል ከሰባት ሰማይ በላይ የወረደውን የፈጣሪያችንን ንግግር በትክክል በወረደበት መልኩ መቅራት ነው የሚፈለገው።

★ይህንን ታላቅ የአላህን ቃል በትክክል ለመቅራት ደግሞ በመጀመሪያ ላይ የተለያዩ ቃዒዳዎችን ትማራለክ ከተጅዊድ ጭምር።

ይህንን ቃዒዳህ የምትማረው ወደ ላይ ስትቀራ የፊደላትን #መኻሪጅ እና #ሲፋት ለማወቅ እና ለማስተካከል ትልቅ ድርሻ ስለለው ነው።

አብዘሀኛው ህዝባችን ቁርአንን በትክክል መቅራት አይችልም ለተጅዊድ ያላቸው ቦታ በጣም ዝቅተኛ ነውና።

አብዘሀኛው ህዝብ የሚፈልገው እንደምንም ብሎ ማኽተም ብቻ እንጅ በትክክል መቀራቱን አይደለም ይህ ደግሞ ትክክል አይደለም።

ቁርአን ማኽተሙ ብቻ ያለ ተጅዊድ ያለ ማስተካከል ጥቅም የለውም ወንድም እህቶች ስለዝህ በተጅዊድ ላይ ትኩረት እንስጥ።

ከፊሎች ደግሞ የተጅዊድን ት/ት የሚንቁም አሉ ግን ይዓጅብካል ስለ አንድ አሕካም ወይንም መኻሪጅ ብትጠይቀው ምንም የማይመልስልክ የተጅዊድን ት/ት ሲያጣጥልብክ ትመለከታለክ ።

ምን ማጣጣል ብቻ ይሄ ዝም ብሎ ጊዜን መጨረስ ነው ይልካልም አሏሁሙስተዓን ተጅዊድን መማርኮ #ፈርዱል_ኪፋያ ነው ፣ በሁሉም ቃሪእ ላይ ደግሞ #ፈርዱል_ዓይን ነው ይህንን አያውቁምን

እናም ወንድም እህቶች ይህንን የአሏህን ቃል በትክክል  ልንቀራ ዘንድ ሰበብ የሚሆነን እነዚህ ቃዒዳዎች የተጅዊድ ት/ቶች ስለሆኑ በጣም ትኩረት ማድረግ ይኖርብናል ።

አሏህ የሱን ቃል በትክክል ከሚያነቡትና ከሚተገብሩት ያድርገን...

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ጆይን :   ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር
         بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم ...
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
382 viewsFurqan Online Quran, 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 09:06:36
ማሻአሏህ እህታችንን ጀዛኪላህ
አሏህ አንቺንም ይተባበርህ

እማ

አሏህ ይተባበርሽ፣ ያግዝሽ ፣
بارك الله فيك وجزاكي الله خيرا

እስኪ ማነው የሚከተላት ጀግና


እንበርታ ጀግኖች
ይህ ትብብር ደስ ይላል


እስኪ ዛሬ 10,000 እናስገባ

አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ
452 viewsMohammed Jud, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 08:16:20 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ ⚘
ስለ ቁርአን፣ ትሩፋቶቹ፣ አነባብ ስርአቱ ፣ የተጅዊድ ህግጋት እና የመሳሰሉ ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/furqan_school
414 viewsFurqan Online Quran, 05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 07:44:10
የጧት ቲላዋ ግብዣ

አየተል ኩርሲይ

﴿اللَّهُ لا إِلهَ إِلّا هُوَ الحَيُّ القَيّومُ لا تَأخُذُهُ سِنَةٌ وَلا نَومٌ لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ مَن ذَا الَّذي يَشفَعُ عِندَهُ إِلّا بِإِذنِهِ يَعلَمُ ما بَينَ أَيديهِم وَما خَلفَهُم وَلا يُحيطونَ بِشَيءٍ مِن عِلمِهِ إِلّا بِما شاءَ وَسِعَ كُرسِيُّهُ السَّماواتِ وَالأَرضَ وَلا يَئودُهُ حِفظُهُما وَهُوَ العَلِيُّ العَظيمُ﴾

ሱረቱል በቀረህ [255]

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
451 viewsFurqan Online Quran, 04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 17:27:10 9ኙ.ሚስጥሮች.tt

ቁርኣንን ለመሓፈዝ 9 ሚስጥሮች

1ኛው ሚስጥር : ለቁርኣን ሒፍዝ ከፍተኛ የሆነ ጉጉት ፣ ፍላጎትና ተነሳሽነት ሊኖርህ ይገባል ፣

2ኛው ሚስጥር : ኢኽላስ (ለአሏህ ብቻ ብሎ መሐፈዝና) አሏህ ቁርኣን ሂፍዝን እንዲያገራልህ ሁሌም ዱዓ ማድረግ ፣

3ኛው ሚስጥር : ሀላፊነቱን ራስህ ውሰድ ፣ ምክንያት አታብዙ (እድሜህ ቢገፋ ፣ የማስታወስ አቅምህ ቢያንስ...)

4ኛው ሚስጥር : በአቅምህ ልክ ሀፍዝ እንዲሁም በአንድ ሙስሓፍ (አንድ ተመሳሳይ ገፅ ያለው የቁርኣን እትም) ብቻ ተጠቀም።

5ኛው ሚስጥር : ለሒፍዝ ተስማሚማ ተዛማች ጊዜና ቦታ ምረጥ (ስሁርና ፈጅር ወቅቶች የተሻሉ ሲሆኑ ማታ አይመከርም ፣ ቦታም ፀጥታ ያለበት ብዙ ቀልብን ሳቢ የሆኑ ነገራቶች የሌሉበት ቢሆን ይመከራል)

6ኛው ሚስጥር : 3ቱንም ዋና የሒፍዝ ሞተሮችን አንቃቸው - አይንህን ጆሮህንና ልብህን ክፍትና ንቁ አድርገህ መሓፈዝ ይኖርብሀል ፣ አንድኛቸውንም ከተውካቸው መሀፈዝህ ትርጉም አልባ ይሆናል።

7ኛው ሚስጥር : በተደጋጋሚ ማጥናትና ሙራጀዓ ማድረግ አትዘንጋ ፣ (ቀኑን ሙሉ እና ከመኝታ በፊት በኦድዬ በማዳመጥ ፣ እንዲሁም በየ ትርፍ ሶላቶች ላይ በመቅራት ሙራጀዓ ላይ ተጠባከር)

8ኛው ሚስጥር : ቋሚማ ወጥ የሆነ ፕሮግራም ይኑርህ ፣ በየቀኑ ምን ያክል ተሀፍዛለህ? ምን ያክሉን ሙራጀኣ ታደርጋለህ? መቼ ሂፍዝ ትጨርሳለህ? ወጥ የሆነና ቋሚ ፕሮግራምና እቅድ ይኑርህ

9ኛው ሚስጥር : ከወንጀል ራስህን አርቅ እንዲሁም አሏህ እንዲያገራልህ ሁሌም ዱዓ በማድረግ ላይ አትስነፍ።

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

በOnline ተመዝግቦ ቁርኣን ለመማር በዚህ ሊንክ ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran
ስለ ቁርኣንና የመሳሰሉ ፅሁፎችን ፣ ምስሎችንና ቪዲዬዎችን ለመከታተል ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም በማካፈል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!
https://t.me/furqan_school
651 viewsFurqan Online Quran, 14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 17:48:56 ቁርአንን ለመሀፈዝና በደንብ ለማድቀቅ የሚረዱን 5 መሰረታዊ ነጥቦች

ስንሀፈዝ የአላህን ፊት ብቻ መፈለግ በእርግጥም ነብያችን صلى الله عليه وسلم አላህ ይጠብቀንና 3 ሰዎች የጀሀነም እሳት ማቀጣጠያ ናቸው ካሏቸው ሰዎች መካከል አንዱ ለእዩልኝና ለሙገሳ ብሎ ቁርአን የሀፈዘ በሀፈዘው የማይሰራ ሰው መሆኑ መናገራቸውን አለመዘንጋትና ሁሌም ንያን ማስተካከልና ነፍስያን መተሳሰብ ።

በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ አላህን መለማመጥና ሁሌም ወደ እርሱ መዋደቅ ፣

ሂፍዝ ከመጀመርህ በፊት ቁርአኑን ያስተካከለ ሸይኽ ዘንድ መቅራትና አቀራርህ ለሂፍዝ ብቁ መሆኑ ማረጋገጥ

መሀፈዝ ያለብህን መጠን አቅምህን አይተህ መወሰንና በዚያው ላይ መፅናት ፣

ከጊዜህ ላይ ቁርአኑን ምትሀፍዝበት ራሱ የቻለ የተወሰነለት ጊዜም ሊኖረው ይገባል በጭራሽ ቁርአን ለመሀፈዣ ትርፍ ጊዜህን እንዳትሰጥ ካለህ ጊዜ ለሰእርሱ የተቀመጠ ወቅት ሊኖርህ ይገባል ያኔ የጊዜ በረካህንም ታየዋለህ።

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school
743 viewsFurqan Online Quran, 14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 10:15:24
የጧት የቀልብ ቁርስ

【وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا

የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡】

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
741 viewsFurqan Online Quran, 07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ