Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ የረመዷን መልዕክት!! ቁ.2 ≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣ {شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ልዩ የረመዷን መልዕክት!! ቁ.2
≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣

{شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ }

«(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡»

የረመዷን ወር በቁርኣን ውስጥ የተጠቀሰው ብቸኛው ነው። ቁርኣን የሚለው ቃል ደግሞ በሱረቱል በቀራህ የተጠቀሰው አንድ ጊዜ ነው። ይሄውም የተጠቀሰው ከረመዷን ወር ጋር ተያይዞ ነው።

ታዲያ ይህ መገጣጠም በረመዳን እና በቁርኣን መካከል የሆነ ግኑኝነት እንዳለ እየጠቁምምን??

በቁርአኑ ወር ቁርኣን ላይ እንበርታ!

#የቁርኣን_ወር
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school