Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 60

2022-07-11 21:44:06
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ዛይ" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል/11

ሀርፍ አዝ‘ዛይ : [ز]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
2.1K viewsFurqan Online Quran, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 08:32:50
•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•
┄┄┉┉✽ 025 ✽‌┉┉┄┄

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
2.1K viewsFurqan Online Quran, 05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 15:43:06 የምዝገባ ማስታወቂያ

#የቁርኣን_ንባብ_ትምህርት
ከፉርቃን ቁርኣን ንባብ ማዕከል ጋር
#Online
ባሉበት ቦታ
በፈለጉት ሰዓት

የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች

ከአሊፍ ጀምሮ ቁርአን ማስኸተም (ለጀማሪዎች)
የቁርኣን አነባብን በተጅዊድ ማስተካከል
የቁርኣን ሒፍዝ
የተጀዊድ ትምህርት

ለልጆች ; ለሴቶች ; ለወንዶች
በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ በሙሉ
በዋትስ አፕ ፣ በቴሌግራም ፣ በጎግል ሚት ...

ለመመዝገብ

በቴሌግራም ውስጥ መስመር
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
2.1K viewsFurqan Online Quran, 12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 11:36:15
ኢድ ሙባረክ!

እንኳን አደረሳችሁ!

አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school
2.2K viewsFurqan Online Quran, 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 14:10:29 የኢድ ተክቢራ

https://t.me/furqan_school
2.2K viewsFurqan Online Quran, 11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:34:53 በዛሬው እለት ዱዓ ሙስተጃብ(ተቀባይነት) የሚሆንባቸው ሶስት ሰበቦች ተሰባስበዋል።

1/የዐረፋ ቀን መሆኑ

2/ ጁምዓ አንዲት ሰዐት አለች ዱዓእ ተቀባይነት የሚያገኝባት

3/ ፆመኛ ሊያፈጥር ሲል የማይመለስ ዱዓ አለው

ስለዚህም በዱዓ እንበርታ

Te»https://t.me/furqan_school
2.1K viewsFurqan Online Quran, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:34:03 «በዓረፋ ቀን ልንተገብራቸው የሚገቡ ዋና ዋና ተግባራት የትኞቹ ናቸው?

ኢብኑ ረጀብ ለጣኢፉ አል-መዓሪፍ በተባለው ኪታባቸው ላይ የጠቀሱትን እና ሌሎችም ዑለማዎች ከጠቆሟቸው ነጥቦች ከዋና ዋናዎቹ የተወሰኑትን በአጭሩ እንመልከት:‐
ኢብኑ ረጀብ እንዲህ ይላሉ:- “በዓረፋ እለት ከእሳት ነፃ መውጣቱን እና ለወንጀሎቹ ምህረትን የሚፈልግ ሰው ለዚያ ሰበብ የሚሆኑ ነገሮችን መፈፀም ይኖርበታል:: ከነዚያ ሰበቦች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:-
የዓረፋን ቀን መፆም:-
አቡ–ቀታዳ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዳስተላለፉት:‐«የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ እለተ ዓረፋ ጾም ተጠየቁ፤ እሳቸውም "ያለፈውን እና የመጪውን አመት ሀጢአት ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ" አሉ።» (ሙስሊም ዘግበውታል)

መላ አካላትን አላህ ከከለከላቸው ነገሮች ማራቅ በተለይ ፈፅሞ አላህ ምህረት ከማያድርግለት ወንጀል በእሱ ላይ ማጋራት (ሺርክ) እራሱን መጠበቅ ይኖርበታል::

የተውሂድ መገለጫ የሆነውን እና የአላህን አጋር የሌለው ብቸኛ አምላክነት እንዲሁም በሁሉ ነገር ላይ ቻይነት የሚያረጋግጠውን “ላ ኢላሃ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢ ቀዲር ” የሚለውን ዚክር ማብዛት:: ይህ ዚክር በእለቱ አላህን ከምናወድስባቸው ቃላት የተሻለውና ምርጡ እንደሆነ መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ ዓረፋ ቀን ዱዓእ በተናገሩበት ወቅት እንዲህ ሲሉ አሳውቀዋል:– "እኔና ከኔ በፊት የመጡት ነብያት ከተናገርነው ንግግር ሁሉ በላጩ ይህ ነው።"

አላህን ምህረት እንዲያደርግለት እና ከእሳት ነፃ ከሚወጡት ባሮቹ እንዲያደርገው አብዝቶ መለመን:: የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:- “ከዓረፋ ቀን የበለጠ አላህ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም::” (ሙስሊም ዘግበውታል)
በተጨማሪም ዱዓእ ተቀባይነት ሊያገኝበት ከሚችልባቸው ቀናት መካከል አንዱ እና ልዩ ቀን ነው:: መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለት የዓረፋ ቀን ዱዓእ ገልፀዋል:- “ከዱዓኦች ሁሉ በላጩ የዓረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓእ ነው::” ስለሆነም በዚህ ቀን ለራሳችን፣ ለወላጆቻችን፣ ለልጆቻችን፣ ለባለቤቶቻችን፣ ለቅርብ ዘመዶቻችን፣ በኛ ላይ ሀቅ ላላቸው እና ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ሁሉ በርትተን ዱዓእ ልናደርግ ይገባል።

በአጠቃላይ በተሰማራንበት ቦታ ሁሉ በቻልነው አቅም መልካም ነገሮችን ከማድረግ እንዲሁም አላህን ከማውሳት ልንሳነፍ አይገባም:: በተለይ ከሰላት በኋላ ተክቢራ ማድረግ ከዛሬው እለት ፈጅር ሰላት የሚጀምር መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም:: ይህም ማለት ተክቢራ ማድረጉ ዛሬ የተጀመረው ከአምስቱ ግዴታ ሰላቶች በኋላ የተገደበ (ሙቀየድ) በመባል የሚታወቀው ነው እንጂ ከዚያ ውጪ ያልተገደበ (ሙጥለቅ) በመባል የሚታወቀው የተክቢራ አይነት እስከ አያመ-አተሽሪቅ ማብቂያ ማለትም የአስራ ሶስተኛው ቀን ፀሀይ እስከትጠልቅ ድረስ ይቀጥላል::

አላህ በመልካም ስራ ላይ ያበረታን እንዲሁም ይቀበለን!»

: ኡስታዝ ጣሃ አሕመድ
2.0K viewsFurqan Online Quran, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:29:17 سورة الكهف

خليفة الطنيجي
ሱረቱ'ል ከህፍ

የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት

▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ"

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
1.7K viewsFurqan Online Quran, 07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:43:29
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ራዕ" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /10

ሀርፍ አር‘ራእ [ر]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
1.9K viewsFurqan Online Quran, 15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 17:43:21
የአላህ መልእክተኛ ﷺ ፦
"ከቀናት ውስጥ አላህ ባሮችን በብዛት ከእሳት ነጻ የሚያወጣበት እንደ #ዓረፋ ቀን አንድም ቀን የለም፤ እነሆ እሱ [አላህ] ይቀርብና #እነዚህ_ምን_ፈልገው_ነው? በማለት ስለእነሱ መልአክቶች ላይ #ይፎክራል" ይላሉ።

ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታል።

Te»https://t.me/furqan_school
1.8K viewsFurqan Online Quran, 14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ