Get Mystery Box with random crypto!

سورة الكهف خليفة الطنيجي ሱረቱ'ል ከህፍ የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

سورة الكهف

خليفة الطنيجي
ሱረቱ'ል ከህፍ

የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት

▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ"

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school