Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው እለት ዱዓ ሙስተጃብ(ተቀባይነት) የሚሆንባቸው ሶስት ሰበቦች ተሰባስበዋል። 1/የዐረፋ ቀን | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

በዛሬው እለት ዱዓ ሙስተጃብ(ተቀባይነት) የሚሆንባቸው ሶስት ሰበቦች ተሰባስበዋል።

1/የዐረፋ ቀን መሆኑ

2/ ጁምዓ አንዲት ሰዐት አለች ዱዓእ ተቀባይነት የሚያገኝባት

3/ ፆመኛ ሊያፈጥር ሲል የማይመለስ ዱዓ አለው

ስለዚህም በዱዓ እንበርታ

Te»https://t.me/furqan_school