Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 59

2022-08-25 07:05:17
•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•
┄┄┉┉✽ 054 ✽‌┉┉┄┄

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
በኦንላይን ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
https://t.me/FurqanCenterHelpBot
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
አዲሱን ቻናላችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/Furqan_Online_Quran
2.3K viewsFurqan Online Quran, edited  04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:00:11 #ይወቁ_ይሸለሙ

እየተማሩ እና እያወቁ የሚሸለሙበት ሳምንታዊ ውድድር

ይህን በመንካት የተጅዊድ ትምህርታዊ ቪድዮ ይመልከቱ

ቪድዮውን ካዩ በኋላ ከታች ያሉትን ጥያቄዎች ቪድዮው ስር ካለው ኮመንት መስጫ ቦታ ላይ ይመልሱ።

ትክክለኛ መልስ ለመለሱ #ሶስት አሸናፊዎች ሽልማቱ ይበረከታል።

ጥያቄዎች

1- ቪድዮ ላይ ያለው ትምህርት ስለምንድን ነው ?

2 - ስንት አይነት የሚፈቀድ የአነባብ አይነት አለ ?

3 - የሚከለከለው የአነባብ አይነት ምንድን ነው ?

4 - ወስሉል ጀሚዕ ምን ማለት ነው ?

መልሱን ቪድዮው ስር ካለው ኮመንት መስጫ ቦታ ላይ ማስቀመጥ አይርሱ

የመመለሻ ሰአት ከአሁኑ ምሽት 1:00 እስከ ነገ ከቀኑ 6:00 ድረስ ብቻ
ቪድዮ ለማየት

በቴሌግራም
https://t.me/Furqan_Online_Quran/1805

በፌስቡክ
https://fb.watch/f5XnFY-Hrt/

የአሸናፊዎች እጣ ነገ ይወጣል !

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
https://t.me/Furqan_Online_Quran
6.0K viewsFurqan Online Quran, edited  16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 18:58:21
#ይወቁ_ይሸለሙ ①
2.0K viewsFurqan Online Quran, edited  15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 15:15:59 ዛሬ አንድ ሳምንታዊ ፕሮግራም እንጀምራለን። በዚሁ በፉርቃን የቁርአን ቻናል

#ይወቁ_ይሸለሙ


እየተማሩ እና እያወቁ የሚሸለሙበት ሳምንታዊ ውድድር

አሸናፊዎች የሚሸለሙበት ልዩ ውድድር

ከምሽቱ 1:00 ይለቀቃል ይጠብቁን ኢንሻአሏህ

ጆይን እያደረጋችሁ ለወዳጅ ዘመድም እየጋበዛችሁ

https://t.me/Furqan_Online_Quran
https://t.me/furqan_school
2.1K viewsFurqan Online Quran, edited  12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 12:03:52 «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»:
* ክፍል አንድ ኑን አሳኪና ወተንዊን*

التعريف النون الساكنة :
_ ኑን አሳኪና ማለት ፦ እሷ ኑን ፊደል ሁና በምንም አይነት ሀረካ ያልተሀረከች *( نْ )* ማለት ነው ።
_ ከተገነባችበት ንግግር አስሊ ናት
_ በምንቀጥልበት ጊዜ ፣ በምናቆምበት ጊዜ ፣ በምንናገርበት ጊዜ እና በምንፅፍበት ጊዜም እሷ ትገኛለች ( ثابتة ) ናት
_ በስም ፣ በፊደል እና በድርጊት ውስጥ ትመጣለች
_ በመጨረሻም በመሀልም ሁና ትመጣለች ።

*ምሳሌ፦ ( من عمل ) ( منكم ) ( عنه)*

تعريف التنوين :
_ ተንዊን ማለት ፦ ኑን ስኩን ጭማሪ ነው
_ በስም መጨረሻም ይመጣል
_ በምናነብበት ጊዜ እና በምንቀጥል ጊዜ ስትገኝ በምንፅፍበት ጊዜ እና በምናቆምበት ጊዜ ግን አትገኝም ።

*ምሳሌ (عليماً ) ( ً خيرا ) ( لعبٌ)*

ምልክቷ ሁለት ሁለት ሁና ትመጣለች *( ٌ ٍ ً )

በምናቆምበት ጊዜ ያለው ፍርድ ፡ በአሊፍ ስኩን ሀረከተይን ስበን እናቆማለን

*ምሳሌ ( ً خيرا ) ኸይረን የሚለውን ወደ ( خيرا ) ኸይራ ብለን እናቆማለን*

_ *ታ መርቡጣ* ሲሆን ደግሞ በሃ ስኩን እናቆማለን

*ለማሳሌ፦ (رحمةٍ) ረህመቲን የሚለው ስናቆም ( رحمة ) ረህመህ ብለን እናቆማለን*

_ ተንዊን ሸርጡን ሳያሟሉ ግን እንደተንዊን የሚቀሩ አሉ እነሱም ፦ ( لنسفعاً بالناصية ) وليكونا) من الصاغرين)


ኡ/ አህመድ አደም አሏህ ይጠብቀው ።

بسم الله الحمد الله وحده وصلاة وسلام على من لانبي بعده .
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

አንኑን አሳኪና ወተንዊን አራት ህጎች አሏቸው ።
1/ *ኢዝሃር*
2/ *ኢኽፋእ*
3/ *ኢድጋም*
4 *ኢቅላብ*

* ኢዝሃር*

— ኢዝሃር ማለት ቋንቋዊ ትርጉሙ ግልፅ ማድረግ ነው ።
ኢስጢላሃን ( በተጅዊድ ኡለሞች አነጋገር) ከአንኑን አሳኪና ወይም ተነረዊን ቀጥሎ የኢዝሃር ፊደል ሲመጣ ያለምንም ጉና ጭማሪ ግልፅ አድርጎ ማንበብ ማለት ነው።

የኢዝሃር ፊደሎች ስድስት ነቸው።
*እነርሱም፦ [ ه . ء ح .ع . خ غ*]

እነዚህ ስድስቶቹ የኢዝሃር ፊደሎች *ሁሩፈል አልሀልቂ* በመባል ይጠራሉ። ሁሉም ከጉሮሮ የሚወጡ በመሆናቸው።

እነዚህ በአንድ ንግግር ተሰብስበው እናገኛቸዋለን። የመጀመሪያ የመጀመሪያ ፊደሎች ጋ እናገኛቸዋለን ።
*أخي هاك علما حازه غير خسر*
ኢዝሃር ሊሆን የቻለበት ምክንየቱ የፊደሎቹ መውጫ መራራቃቸው ነው።

ከአልጀዘሪያ
*فعند حرف الحلق أظهر وادغم*
*في الام والراء لابغنة لازم*

በሁለት ቃል ወይም በአንድ ቃል አናገኘዋለን።
*ምሳሌ በሁለት ንግግር ፡* *( رسول أمين )*
*በአንድ ንግግር ፡ ( منهم )*

هذا والله اعلم .

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
በኦንላይን ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
https://t.me/FurqanCenterHelpBot
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
አዲሱን ቻናላችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/Furqan_Online_Quran
2.2K viewsFurqan Online Quran, edited  09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 06:08:28
•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•
┄┄┉┉✽ 053 ✽‌┉┉┄┄

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
በኦንላይን ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
https://t.me/FurqanCenterHelpBot
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
አዲሱን ቻናላችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/Furqan_Online_Quran
2.0K viewsFurqan Online Quran, edited  03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 19:22:53
•|የምሽት ቲላዋ ግብዣ|•
┄┄┉┉✽ 052 ✽‌┉┉┄┄

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
https://t.me/FurqanCenterHelpBot
አዲሱን ቻናላችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/Furqan_Online_Quran
2.1K viewsFurqan Online Quran, edited  16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:35:30 #ቁርኣንን መሀፈዝ በአንድ ጀንበር የሚሳካ ቀላል ነገር አይደለም!
ከአንድ ሃፊዘል ቁርኣን በስተጀርባ:-
#ቁርጥ ፍላጎት
#ብርቱ ወኔ
#ውስን እንቅልፍ
#ቋሚ የቂራአት ፕሮግራም
#ብዙ ጥረት
#ከልብ የሆነ ዱዓእ .....ይገኛል!!!

(#የለፋ_ያገኛል_የዘራም_ያጭዳል!!!!)
___
ስልቹ ፣ ወኔ ቢስ ፣ እረፍትን የተላመደ ፣ ይህንን ታላቅ ክብር አይጎናፀፍም!

#ቁርኣን የህይወት መመሪያ ነው
ከቁርኣን ጋር የሚኖረው የህይወት መስመር፣ቁርኣንን በመጎዳኘትና በመሀፈዝ ይጀመራል!
__
#ቁርኣን
ያከብርሃል አልያ ያዋርድሃል!
ወይ ይመሰክርብሃል!
ያስቀድምሃል አልያ ከዃላ ያስቀርሃል!
እድለኛ አልያ እድለ ቢስ ያደርግሀል!
ምርጫው ያንተ ነው!
____
#ቁርኣን ልክ እንደ ጓደኛ ነው
ከሱ ጋር ያለህን ግንኙነት ባጠበቅክ ቁጥር ሚስጥሩን ይገልጥልሃል!

https://t.me/furqan_school
1.9K viewsFurqan Online Quran, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 20:49:24 የፈደላት ባህሪ : ክፍል 04

ተቃራኒ የሌላቸው ባህሪያት

(አስ - ሶፊር )፦ማለት የፊደሉ መውጫ
በመጣበቡ ምክንያት ድምፁ በተጣበበው
መውጫ ሲወጣ ደመቅ ያለ ልክ ፉጨት
የሚመሥል ድምፅ ነው እሱም ሶፊር ይባላል ።

የሶፊር ባህሪ ያላቸው ፊደላቶች س ز ص
ናቸው
ቀለል ያለ ምሳሌ ያዙ ሰዎች ከጎናችሁ
በሚሰግዱ ወይም ዝም ብለው በሚቀሩ
ግዜ ص س زከሶስቱ አንዱን ፊደል ሲያነቡ
የሆነ የፉጨት ድምፅ የመሠለ ይወጣል

ያ ድምፅ ነው ሶፊር የሚባለው ።

(አል - ቀልቀላህ )ቀልቀላህ ማለት የቀልቀላህ
ፊደሎች ሱኩን በሚሆኑ ጊዜ ካላቸው
የማስቸገር ባህሪ ለመላቀቅ አጋጭተን
(አንጥረን ) የምናነበው ሂደት ነው ።

የቀልቀላህ ፊደላቶች ከላይ እንዳሳለፍነው
አምስት ናቸው ق ط ب ج د

እነዚህ አምስቱ ሱኩን ሁነው ሲመጡ አንጥረን
ማንበብ ነው

ምሳሌ ፦ َوَمَاكَسَب ብለን ስናነብ
ምልክት ያደረኩባት ب ሱኩን
አርገን በምናቆም ጊዜ ነጠር አርገን
እናቆማታለን
ምክንያቱም ከላይ የዘረዘርናቸው
የቀልቀላህ ፊደል ውስጥ ب አንዷ
የቀልቀላህ ባህሪ ያላት ፊደል ስለሆነች ።

( የቀልቀላህ ደረጃ ) ለሁለት ይከፍላል
ቀልቀለተ ኩብራ ) ፦ ማለት
በጠቀስናቸው አምስት ፊደላት በሱኩን በምናቆም ጊዜ የቀልቀላነት ደረጃቸው ከፍ ይላል ማለትም በደንብ ነጠር አርገን
እናቆማለን

(ቀልቀለተ ሱግራ )፦ ማለት ከላይ
የጠቀስናቸው አምስቱ ፊደል ሱኩን ሁነው
በቃል መካከል ሲመጡ ከመጀመሪያው
ቀነስ አድርገን እናነጥራለን

ይቀጥላል ...

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
1.8K viewsFurqan Online Quran, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 19:02:43
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ሲን" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል/12

ሀርፍ አስ‘ሲን : [س]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
2.0K viewsFurqan Online Quran, 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ