Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 54

2022-09-20 06:09:29 ቁርኣንን መተው የተለያዩ አይነቶች አሉት!!!

ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:-

➊ ,ቁርኣንን መተው ማለት፣ ከመስማትና በርሱ ከማመን እንዲሁም ወደርሱ ከመጠጋት መራቁ ነው።

❷ , በቁርኣን ከመተግበር መራቅ፣ ቢያነበውም ቢያምንበትም ሀላልና ሀራም በሚያደርገው ነገር ላይ ተግባሪ ሆኖ አለመቆም ቁርኣንን ከመተው ነው።

➌ , በመሰረታዊም ሆነ በቅርንጫፋዊ የዲን ጉዳዮች በቁርኣን ከመዳኘት መራቅ ቁርኣንን ከመራቅ ነው።
እንዲሁም እርግጠኛነትን አያስይዝም፣ ማስረጃዎቹም ቃል ብቻ እንጂ እውቀትን አያስጨብጡም ብሎ ማመን ቁርኣንን ከመራቅ ነው።

➍ , ሲያነቡት አለመገንዘብና አለማስተንተን ተናጋሪው በሚናገረው ምን እንደፈለገበት ለማወቅ ጥረት አለማድረግ ቁርኣንን ከመራቅ (ከመተው) ነው።

➎ ,በቁርኣን መታከምን መተው፣ በርሱም ለጠቅላላ የልብ በሽታ መድኃኒትነትን መተውና ለህክምና ከርሱ ውጭ ባለ ነገር ላይ መድኃኒትነትን መፈለጉ በርሱ ከመታከም መራቁ ቁርኣንን ከመተው ነው።

ይህ ሁሉ የላቀው አላህ እንዲህ በማለቱ ውስጥ ይካተታል:-

﴿وَقالَ الرَّسولُ يا رَبِّ إِنَّ قَومِي اتَّخَذوا هذَا القُرآنَ مَهجورًا﴾ الفرقان ٣٠

«መልእክተኛውም “ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት” አለ።»
[አል ፉርቃን 30]አል ፈዋዒድ 82

Share
↷⇣ ⇣↷
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
1.4K viewsFurqan Online Quran, 03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 07:10:17
ብረት ቀጥቃጭ
ሸክላ ሰሪ

ቡዳ ናቸዉን ።
ሰዉ ይበላሉ ለሊት ወደ ጅብ ይቀየራሉ እና ......መሰል ጥያቄዎች ከመልሶቻቸው ጋር°°°

በኡስታዝ ሙሃመድ ሲራጅ (ሃፊዞሁላህ)


የሩቃ ት/ቶችን ፣ ውብ የቲላዋ ግብዣዎች እና ሌሎች መረጃዎችን ለማዎቅ ከፈለጉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
የአስ-ሱና - የቁርዓን ህክምና ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/AS_sunnah_yetelegramlink
ወይንም
የቴሌግራም ግሩፕ
https://t.me/As_Sunah_Yeruqa_elegramgroup


ይ ቀ ላ ቀ ሉ !
1.4K viewsMohammed Jud, 04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 18:27:54 ➧በሁሉም ነገር ላይ በሁሉም ጊዜና ቦታ ላይ ስኬታማ መሆን የፈለገ ሰው ሁሌም ቁርአንን ወዳጁና ጓደኛው አድርጎ ይያዝ!!!
(مرحبا ياطالب العلم 149)
1.4K viewsFurqan Online Quran, 15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 20:00:15 ልቦቻችን፦ በገንዘብ፣ በሴት ፣ በልጅ፣ በዱንያ ፍቅር ባትሞላ ኑሮ የጌታችንን ቃል ቁርኣንን ከማንበብ ባልተዘናጋን ነበር!!

ኡስማን ኢብኑ ዐፋን ረድየሏሁ አንሁ እንድህ ብለዋል: -
"ልቦቻችሁ ንጹህ ቢሆኑ ኑሮ የጌታችሁን ቃል(ቁርኣን) ከማንበብ ባልጠገባችሁ ነበር"

الزهد لإمام أحمد
1.6K viewsFurqan Online Quran, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 14:29:40 እነዚህን ከ [ክፍል 8 የተጅዊድ ትምህርት] የወጡትን ፈተናዎች በመስራት ራስዎን ይፈትሹ።

ቀጣይ ትምህርቶችን ለመከታተል
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
1.6K viewsFurqan Online Quran, 11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 14:29:39
ሯእ ፊደልን ስናወጣ ድምፁ ላይ ከልክ በላይ እንዳይደጋገም (ከልክ ያለፈ ተክሪር እንዳይፈጠር) ሲባል ምን ማድረግ አለብን?
Anonymous Quiz
35%
ከላይኛው ላንቃ ጋር ማጣበቅ
22%
መውጫ ቦታውን ጫን ማድረግ
43%
የምላስ ጫፍ አካባቢ ክፍተት መተው
613 voters1.4K viewsFurqan Online Quran, 11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 16:50:39
«ቁርኣንን አዘውትሮ ከማየት የበለጠ አቅልንና ሩህን የሚገነባ፤ አካልን የሚጠብቅና እድለኝነትን በውስጡ የያዘን ነገር አላየሁም።»

[ኢብን ተይሚ-ይ'ያህ]

https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
278 viewsFurqan Online Quran, 13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 14:43:47 ➧ረሱል-ﷺ-እንዲህ ብለዋል:-

«ከእናንተ በላጩ ቁርኣንን
ተምሮ ያስተማረ ነው»።

ቲርሚዚ (2907)
461 viewsFurqan Online Quran, 11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 10:52:25 ለሁሉም ሙስለሊም የቀረበ ጥሪ



ውድ የሱና ወንድም እህቶቻችን ብዙዎቻችሁ በአያሌ(በብዙ) ምክንያቶች የሩቃ ቤቶችን ለመታከም፣ለማሳከም በሌላም ኬዝ የማየት ፣የመጎብኘት እድሉን ሳታገኙ አትቀሩም።

በመሆኑም በሩቃ ቤቶቹ ላይ መልካም ነገሮችን እና እንዲሁም በቅሬታ የታዘባችኋቸው ብዙ አስከፊ ተግባራቶችን ቃኝታችኋል፣አይታችኋል።

ታዲያም ....
በዚህ ፅሁፍ ማሳወቅ የፈለግነው ጉዳይ ከሩቃ ቤቶቹ [የወደዳችሁትን መልካም ምግባሮች] ብትጠቁሙን

እኛም ሆን ሌሎች ሩቃ ቤቶች እነዚያን ውብ ተግባራቶች እንድንፈፅማቸው ብትፅፉልን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AS_sunnah_yetelegram_link

እንዲሁም
በሸሪዓ ሚዛን አስቀያሚ ብላቺሁ ያመናችሁበትን የተለያዩ ተግባራቶች የእኛም የህክምና ማዕከል ላይም ሆነ በየቦታው የሚገኙ የቁርዓን ህክምና ቦታዎች ደግመው እንዳይፈፀሟቸው በቻልነው አቅም ጥቆማ እንዲደርስ ብትተባበሩን ወደድን።

በተጨማሪም በህይዎት ያጋጠማችሁን አስተማሪ ነው ያላችሁትን ክስተቶች ብትችሉ{ ከማስረጃ } ጋር በመደገፍ እንድትፅፉልን ስንል በኢስላማዊ አደብ እንጠይቃችኋለን ።


ለሁሉም ምቹ የሆነ ሩቃ ቤት እንፍጠር!


አስሱና የቁርዓን ህክምና ማዕከል

በማንኛውም ጊዜ በቁርአን ለመታከም ፣ ለማሳከም ፣

ዘመናዊዋግምት(ሂጃማ) ለማግኘት

ስለሩቂያ-ሸርኢያ ህክምና ሃሳብናአስተያየት ለመስጠትም ሆነ

ጥያቄለመጠየቅ

አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችንን ቢቀላቀሉ ኢንሻአላህ ተጠቃሚ ይሆናሉ።


ቻናል
https://t.me/AS_sunnah_yetelegram_link

ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ

ግሩፕ
https://t.me/As_Sunah_Yeruqa_telegramgroup
721 viewsMohammed Jud, 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 20:52:42
ታላቅ የምስራች

በቤትዎ / በስራ ቦታዎ ሆነው ፣ በየትኛውም ሰዓት ፣ ከስራዎ ወይም ከትምህርትዎ ሳይፈናቀሉ ፣ በቀጥታ ስልክዎን በመጠቀም ቁርኣን መማር የሚችሉበት ልዩ እድል መጣልዎ

በፊርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
ለጀማሪ (ከአሊፍ ጀምሮ)፣ አቀራርን በተጅዊድ ለማስተካከል እና ለቁርኣን ሒፍዝ በኦንላይን ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል።

ለመመዝገብ የውስጥ መስመር
@FurqanOnlineQuran
+251935270496
+251907227959
ስለማዕከሉ ይበልጥ ለማወቅ እና ቁርኣን ነክ ፅሁፎችን ፣ ትምህርቶችንና መረጃዎችን ለማግኘት ግሩፓችንን ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
949 viewsFurqan Online Quran, 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ