Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 56

2022-09-06 19:58:01 እነዚህን ከ [ክፍል 3 የተጅዊድ ትምህርት] የወጡትን ፈተናዎች በመስራት ራስዎን ይፈትሹ።

ቀጣይ ትምህርቶችን ለመከታተል
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
471 viewsFurqan Online Quran, 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 19:56:01
ከሚከተሉት መካከል በስመላ በ2 ሱራዎች መካከል ሲመጣ ከሚኖረው የአናባብ ሁኔታዎች መካከል የተከለከለው የአነባብ አይነት የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
13%
ሁሉንም ነጣጥሎ ማንበብ
20%
የተጠናቀቀውን ሱራ ለብቻው ነጥሎ በስመላውንና ቀጣዩን ሱራ ማያያዝ
17%
ሁሉንም ቀጣጥሎ ማንበብ
50%
የተጠናቀቀውን ሱራ ከበስመላው ጋር አያይዞ ቀጣዩን ሱራ ለብቻው ማንበብ
334 voters486 viewsFurqan Online Quran, 16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 19:56:01
ተዓውዝን ከበስመላ ጋር ካያያዝን ተዓውዝ መጨረሻ ላይ ያለችው ሚም ሀረካ _________ መሆን አለበት።
Anonymous Quiz
14%
ፈትሓ
48%
ከስራ
8%
ዶመህ
30%
ስኩን
346 voters470 viewsFurqan Online Quran, 16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 15:36:15 ➾ሸይኽ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ: ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው!!!
( نور على الدرب ١٢ /٢٠ )
321 viewsFurqan Online Quran, 12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 17:40:56 የተጅዊድ ትምህርት : 03

ከ ( التجويد المصور ) ከተሰኘው የታዋቂው የተጅዊድ ሊቅ ዶ/ር አይመን ኪታብ አጠር ባለ መልኩ የቀረበ

በወንድም ሙሀመድ ሀሰን (ጁድ)
┄┄┉┉✽‌»‌✿»‌✽‌┉┉┄┄
በOnline ተመዝግቦ ለመቅራት
@FurqanOnlineQuran
ይቀላቀሉን ፣ ሌላም ይጋብዙ
https://t.me/furqan_school
851 viewsFurqan Online Quran, 14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 17:40:56
836 viewsFurqan Online Quran, 14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 14:59:56 ዱንያ ላይ ሸይጣን በጣም የሚፈራው ሰው ቢኖር አላህን በብዛት የሚያስታውስ ሰው ነው በየትኛውም አገጣሚ አላህን ከማስታወስ አትዘንጋ !!!

( يوم في الجنة 232/1)
940 viewsFurqan Online Quran, 11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 20:05:43 የሸይጣን ውስወሳ ችላ ብሎ በሒፍዝ ላይ መቀጠል ግድ ይላል የቁርአን ሒፍዝ ትልቅ ሀብት ነውና በደንብ መያዝ አለብን ምክንያቱም ሁሉም ሰው አያገኝሁም!!!
( اخلاق حملة القران 1/88)
665 viewsFurqan Online Quran, 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 20:01:30 በማዕከሉ የተዘጋጀ ትምህርት

ከዶ/ር አይመን [التجويد المصور] ከተሰኘው ኪታብ አጠር ባለ መልኩ

ድምፁን ከምስሉ ጋር አብሮ በማየት ይከታተሉ።

ይቀላቀሉን ፣ ይጋብዙ
https://t.me/furqan_school
526 viewsFurqan Online Quran, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 20:01:30
https://t.me/furqan_school
528 viewsFurqan Online Quran, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ