Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 57

2022-09-03 09:43:53 "ከቁርአን አንድን አንቀፅ ያዳመጠ ሰው የቂያማ ቀን ብርሃን ትሆንለታለች!"

(ሰሂህ ሙሰነፍ አብዱረዛቅ ሐዲስ ቁጥር 6012)
310 viewsFurqan Online Quran, 06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:01:48 በማዕከሉ የተዘጋጀ
https://t.me/furqan_school
730 viewsFurqan Online Quran, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:01:48
ድምፁን ከዚህ ምስል ጋር አብሮ በማየት ይከታተሉ።
https://t.me/furqan_school
728 viewsFurqan Online Quran, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:04:04
783 viewsFurqan Online Quran, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:04:04 የተጅዊድ ትምህርት

መግቢያ

በወንድም ሙሐመድ ሐሰን

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school
702 viewsFurqan Online Quran, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 11:22:06 ታላቅ የምስራች

በቤትዎ / በስራ ቦታዎ ሆነው ፣ በየትኛውም ሰዓት ፣ ከስራዎ ወይም ከትምህርትዎ ሳይፈናቀሉ ፣ በቀጥታ ስልክዎን በመጠቀም ቁርኣን መማር የሚችሉበት ልዩ እድል መጣልዎ

በፊርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
ተደራሽነቱን በማስፋት የኦንላይን ቂርአት መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!!! በመሆኑም በዚህ የኦንላይን ፕሮግራም ላይ መሳተፍና መመዝገብ #የምትፈልጉ በሙሉ ባዘጋጀነው የቴሌግራም መመዝገቢያ ቦት ላይ ከታች ሊንኩት ተጭነው በመግባት መመዝገብና ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ!!!

+251935270496 / +251907227959
https://t.me/furqan_school
253 viewsFurqan Online Quran, 08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 11:25:07 ቁርአን የማይቀራበት ቤት "ልክ እንደፈራረሰ ቤት" ነው።
አብደላህ ኢብኑ መስዑድ
ምንጭ፦ ሙሶነፍ ኢብኑ አቢ ሸይባ (30523)
827 viewsFurqan Online Quran, 08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:15:24 የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣን መቅራቷ!

★ ሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አልዐባድ፡-

“የወር አበባ ላይ ያለችን ሴት ከሒፍዟ ቁርኣን እንዳትቀራ የሚከለከል ማስረጃ #አናውቅም” ብለዋል፡፡ [ሸርሑ ሱነን አቢ ዳውድ]

★ ኢትዮጵያዊው ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ዐሊ ኣደምም እንዲሁ መቅራት #እንደምትችል አስፍረዋል፡፡ [ዘኺረቱል ዑቅባ፡ 4/570-571]

★ አልባኒና ፈርኩስም ይህንኑ መቅራት ትችላለች የሚለውን ሀሳብ ከመረጡ ዐሊሞች ውስጥ ናቸው፡፡

ማሳሰቢያ፡-

እስካሁን የተወራው ቁርኣንን በእጅ ሳይነኩ #በቃል መቅራትን እንጂ ሙስሐፍ መንካትን የሚመለከት አይደለም፡፡ ሆኖም ግን እንደ #ሞባይል ካሉ መሳሪያዎች ላይ የሚገኘውን የቁርኣን አፕሊኬሽን ተጠቅሞ መቅራት እንደሚቻል በርካታ የዘመናችን ዑለማዎች ገልፀዋል፡፡
والله أعلم.

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
በOnline ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
https://t.me/FurqanCenterHelpBot
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
1.2K viewsFurqan Online Quran, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 17:42:28 "ቤት ውስጥ ስራ እየሰራች በዛውም ቁርአን የምታዳምጥ ሴት በሁለት መንገድ አጅር ታገኛለች አንደኛ የቤት ስራ በመስራቷ ሁለተኛ ቁርአን በማዳመጧ።"

ሸይኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን አልፈውዛን

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
1.4K viewsFurqan Online Quran, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 05:35:15 #በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች

አጅነቢይ ሴትን በቻት ማውራት እንዴት ይታያል

ከዚህ በፊት በሴት ልጅ #ድምፅ ላይ በኡለሞች መካከል ያለው ልዩነት ማየት ያስፈልጋል። እሱም አመዛኙ ንግግር ድምፅን #ማጣፈጥና_ማማለል እስከሌለበት ድረስ የአጅነቢ ሴት ድምፅ ዓውረት (የተከለከለ ሀፍረት ነገር) አይሆንም። ምክንያቱም አላህ በቁርአኑ እንደሚለው "እናንተ የነብዩ ሴቶች ሆይ ... #ድምፃችሁን አታለስልሱ፣ ምክንያቱም በልቡ በሽታ ያለበት ሰው ይማረካልና።" (ሱረቱል አሕዛብ፣32)
ስለዚህ #አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝና ውስጡ ማማለልና ማለስለስ ከሌለበት የአጅነቢ ሴትን ድምፅ መስማቱ የሚከለከልና ወንጀለኛ የሚያደርገው አይደለም።
ከዚህ በመነሳት #በቻት ወይም #በፅሁፍ_መልእክት መገናኘት የግድና አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘና ውስጡ #ትርፍ_ወሬና #አማላይ ቃላት ከሌሉበት አሁንም የሚከለከል አይሆንም። እንኳን #ድምፅ_አልባው ፅሁፍ አይደለም ድምፅ ላይ እንኳን ቢበዛ በኡለሞች መካከል ልዩነት ቢኖረው ነው።
ነገር ግን ምንም ያክል ከላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች ከግምት ውስጥ በማድረግና ሌላ ተጨማሪና ትርፍ ነገራቶችን ሳይጨምሩ #አስፈላጊና_አንገብጋቢ ጉዳይ ሲያጋጥም በፅሁፍ መልእክትን መቀያየር ካለመከልከሉ ጋር ከዛ ውጭ ግን #በላጩ_መራቁና አለማድረጉ ነው። ምክንያቱም ዲናችን ወደ መጥፎ ነገር የሚወስዱ መንገዶችን #በመዝጋት ላይ የተገነባ ነውና።
ሽህ ሙሀመድ ሷሊህ አል ሙነጂድ ሀፊዞሁሏህ

@yeilmkazna
@yeilmkazna
1.7K viewsFurqan Online Quran, 02:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ