Get Mystery Box with random crypto!

የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣን መቅራቷ! ★ ሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አልዐባድ፡- “የወር አበ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣን መቅራቷ!

★ ሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አልዐባድ፡-

“የወር አበባ ላይ ያለችን ሴት ከሒፍዟ ቁርኣን እንዳትቀራ የሚከለከል ማስረጃ #አናውቅም” ብለዋል፡፡ [ሸርሑ ሱነን አቢ ዳውድ]

★ ኢትዮጵያዊው ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ዐሊ ኣደምም እንዲሁ መቅራት #እንደምትችል አስፍረዋል፡፡ [ዘኺረቱል ዑቅባ፡ 4/570-571]

★ አልባኒና ፈርኩስም ይህንኑ መቅራት ትችላለች የሚለውን ሀሳብ ከመረጡ ዐሊሞች ውስጥ ናቸው፡፡

ማሳሰቢያ፡-

እስካሁን የተወራው ቁርኣንን በእጅ ሳይነኩ #በቃል መቅራትን እንጂ ሙስሐፍ መንካትን የሚመለከት አይደለም፡፡ ሆኖም ግን እንደ #ሞባይል ካሉ መሳሪያዎች ላይ የሚገኘውን የቁርኣን አፕሊኬሽን ተጠቅሞ መቅራት እንደሚቻል በርካታ የዘመናችን ዑለማዎች ገልፀዋል፡፡
والله أعلم.

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
በOnline ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
https://t.me/FurqanCenterHelpBot
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school