Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 52

2022-09-29 21:22:42 ተባበሯቸው!

«بسم الله الرحمن الرحيم
እነሆ ተጀመረ!

ለኢብኑል ጀዘሪይ የቁርአንና የዲን ትምህርት ማዕከል ግንባታ የሚሆን የቦታ ግዢ እንቅስቃሴ ከዛሬው ቀን ጀምሮ በይፋ መጀመሩን እያበሰርን አቅማችን በፈቀደው ልክ የዚህ ዘመን ተሻጋሪ ፕሮጀክት አካል እንድንሆን ጥሪያችንን እናቀርባለን።

ማዕከሉ አሁን ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በቁርአን ሒፍዝና በተለያዩ የዲን ትምህርቶች በኢስላማዊ ተርቢያ እያስተማረ ይገኛል።


ቁርአንን መሰጠት ከአላህ የሆነ ስጦታ እንደመሆኑ መጠን በዚህ ላይ መሳተፍ በራሱ ትልቅ የሆነ እድል ነው።

አላህ እንዲህ ይላል፦

ثُمَّ أَوْرَثْنَا الْكِتَابَ الَّذِينَ اصْطَفَيْنَا مِنْ عِبَادِنَا ۖ فَمِنْهُمْ ظَالِمٌ لِّنَفْسِهِ وَمِنْهُم مُّقْتَصِدٌ وَمِنْهُمْ سَابِقٌ بِالْخَيْرَاتِ بِإِذْنِ اللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ هُوَ الْفَضْلُ الْكَبِيرُ

ከዚያም እነዚያን ከባሮቻችን የመረጥናቸውን መጽሐፉን አወረስናቸው፡፡ ከእነርሱም ነፍሱን በዳይ አልለ፡፡ ከእነርሱም መካከለኛ አልለ፡፡ ከእነሱም በአላህ ፈቃድ በበጎ ሥራዎች ቀዳሚ አልለ፡፡ ያ (ማውረስ)፤ እርሱ ታላቅ ችሮታ ነው፡፡

የአላህ መልዕክተኛም(ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦

خيركم من تعلم القرآن وعلمه
ከእናንተ በላጫችሁ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነው።

መስጂዳችን የራሱ የሆነ መድረሳ የሌለው እንደመሆኑ ከተማሪው ብዛት የተነሳ በወንዶችም በሴቶችም በኩል በአግባቡ ሰላት ለመስገድ እስከመቸገር ድረስ አድርሶናል።መስጂዱ ሲጀመርም ጠባብና ምንም አይነት የግቢ ቦታ የሌለው እንደመሆኑ ከፍተኛ የሆነ መጨናነቅ አለ።በዛ ላይ አካባቢው ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ሙስሊም ማኅበረሰብ የሚገኝበት ሲሆን በተለይ ረመዳን ሲመጣ ከመስጂዱ አቅም በላይ የሚሆንበት ሁኔታ ዘወትር የሚስተዋል ተጨባጭ ነው።

ይህ ከፍተኛ የቦታ ጥበት ባለበት ሁኔታ ከመስጂዱ ጎን ያለ 200ካሜ የግለሰብ ቦታ አስገዳጅ በሆነ ምክንያት ለሽያጭ ቀርቧል።ያም ብቻ ሳይሆን ሽያጩ በአስቸኳይ መፈፀም የግድ የሆነበት ሁኔታ ተፈጥሯል።በመሆኑም በጥቂት ቀናት ውስጥ ይህን ግዢ ማሳካት ካልቻልን ቦታውን ዳግም ልናገኘው የማንችልበት ሁኔታ ከፍ ያለ ነው።አሁን ላይ ያሉብን መጠነ ሰፊ ችግሮችም ተባብሰው የሚቀጥሉ ይሆናሉ።እንዳጋጣሚ ሆኖ ከዚህ ቦታ ሌላ መስጂዱ ዙሪያ ምንም አይነት አማራጭ ቦታ አለመኖሩ ደግሞ የዚህን ቦታ አስፈላጊነት ይበልጥ የግድ ያደርገዋል።

ስለሆነም የመጀመሪያው አላማችን የቦታውን ግዢ ማሳካት ነውና የሚቻለንን ሁሉ ማድረግ የግድ ይለናል።እናም እንደየ አቅማችን አላህ ያግራልንን ያህል አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ እንበርታ።

ከራሳችን ባለፈ ሌሎችን በማሳተፍም ከሰጪዎቹ እኩል ምንዳን እናግኝ።ይህ እጅግ ብልህ የሆኑ ሰዎች ንግድ ሲሆን ትርፋማነቱም የተረጋገጠ ነው።

ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርአን ትምህርት ማዕከል ከኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ቅርንጫፎች አንዱ ሲሆን ማኅበረሰቡን በተስተካከለ ዐቂዳና በመልካም ስነ ምግባር ለመቅረፅ ሌት ተቀን እየሰራ ያለ ማዕከል ነው።አድራሻውም ጀሞ ከመስታወት ፋብሪካ ጀርባ ቻይና ካምፕ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ  "ከራህማ መስጂድ" ጎን ነው።
=============


ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርአን ትምህርት ማዕከል
1000492485687 (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)

[የቦታው የሽያጭ ዋጋ፦4,200,000ብር]

፨፠ ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰኝ ወይም Screen shot በሚከተሉት አማራጮች ያድርሱን፦

https://t.me/+suWUfRlR1xJjNTg0
@mirajnesru
@Nesraahmed
@abdellah638

0937213444»
338 viewsFurqan Online Quran, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 18:48:04 "አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ"

አስደሳች ዜና



ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ለእናንተው የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያገኙበት

"
የኢልም ሰሌዳ" የተሰኘ አዲስ የቴሌግራም ማስተማሪያ ገፅ ከነገ ጁሙዓ 20/01/2015 ጀምሮ ትምህርቶቹን መልቀቅ ስለሚጀምር እናስተዋውቅዎ !

ከትምህርቶቹ መካከል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

በታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የተዘጋጁ የተውሂድ ፅሁፎችንና ሙሃዶራዎችን ፣

➲ መሳጭ የሆኑ የቁርዓን ቲላዋዎችን ጠዋትና ማታ ይደርሶታል ፣

➲ የነቢዮ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሃዲሶችን ፣

➲ የሩቅያ ሸርዒያ (የቁርአን ህክምና) ትምህርቶችን ፣

➲ የተመረጡ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞችን ፣


➲ የተለያዩ ፈትዋዎችን በድምፅና በፅሁፍ ፣

➲ አስተማሪና ገሳጭ የሆኑ የኡለማእ ምክሮችንና መሰል ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ።


ስለዚህ ግሩፑን በቻላችሁት አቅም ለወዳጅ ጓደኛዎ
" በስጦታ "መልክ #አድ#ሼር በማድረግ ታሰራጩልን ዘንድ በኢስላማዊ ትህትና እንጠይቃለን።

ባረከላሁ ፊኩም!!
የኢልም ሰሌዳ
➷➘➘➘➘ ➷➘➘➘ ➷➘➘➘ ➷➘➘➘

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link

╰┈➤ ❝[ ] ❞
546 viewsMohammed Jud, 15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 17:07:00 እነዚህን ከ [ክፍል 9 የተጅዊድ ትምህርት] የወጡትን ፈተናዎች በመስራት ራስዎን ይፈትሹ።

ቀጣይ ትምህርቶችን ለመከታተል
https://t.me/furqan_school
538 viewsFurqan Online Quran, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 17:07:00
ሲን (س) እና (ص) የሚለያዩት በ_________ ነው።
Anonymous Quiz
45%
በመወፈርና በመቅጠን
7%
በመውጫ ቦታ
48%
በሁሉም
229 voters523 viewsFurqan Online Quran, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 17:07:00
የአረበኛው "ط" ከአማርኛው "ጠ" ፊደል ጋር ተመሳሳይ አነባብ አለው።
Anonymous Quiz
24%
እውነት
76%
ሐሰት
223 voters525 viewsFurqan Online Quran, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 17:06:59
የሚከተሉት ፊደላቶች ሁሉም አንድ ቦታ ይወጣሉ ፣ አንዱ ሲቀር። የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
63%
س
7%
ث
9%
ذ
20%
ظ
197 voters526 viewsFurqan Online Quran, 14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 11:02:11
መውሊድ አጅር የሚያስገኝ ኸይር ስራ ሳይሆን ወንጀልን የሚያሸክም አመፅ ነው።

https://t.me/furqan_school

#መውሊድ #ቢድዓ ነው
#ቢድዓ #ጥመት ነው።
304 viewsFurqan Online Quran, 08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 06:15:51
ረሱልን ﷺ መውደድ ፈለጋቸውን በመከተል እንጂ ልደታቸውን በማክበር አይደለም።

https://t.me/furqan_school
525 viewsFurqan Online Quran, 03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 16:07:39 የተጅዊድ ትምህርት : 09

ከ ( التجويد المصور ) ከተሰኘው የታዋቂው የተጅዊድ ሊቅ ዶ/ር አይመን ኪታብ አጠር ባለ መልኩ የቀረበ

በወንድም ሙሀመድ ሀሰን (ጁድ)
┄┄┉┉✽‌»‌✿»‌✽‌┉┉┄┄
በOnline ተመዝግቦ ለመቅራት
@FurqanOnlineQuran
ይቀላቀሉን ፣ ሌላም ይጋብዙ
https://t.me/furqan_school
126 viewsFurqan Online Quran, 13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 16:07:39
127 viewsFurqan Online Quran, 13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ