Get Mystery Box with random crypto!

'አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ' አስደሳች ዜና | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

"አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ"

አስደሳች ዜና



ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ለእናንተው የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያገኙበት

"
የኢልም ሰሌዳ" የተሰኘ አዲስ የቴሌግራም ማስተማሪያ ገፅ ከነገ ጁሙዓ 20/01/2015 ጀምሮ ትምህርቶቹን መልቀቅ ስለሚጀምር እናስተዋውቅዎ !

ከትምህርቶቹ መካከል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

በታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የተዘጋጁ የተውሂድ ፅሁፎችንና ሙሃዶራዎችን ፣

➲ መሳጭ የሆኑ የቁርዓን ቲላዋዎችን ጠዋትና ማታ ይደርሶታል ፣

➲ የነቢዮ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሃዲሶችን ፣

➲ የሩቅያ ሸርዒያ (የቁርአን ህክምና) ትምህርቶችን ፣

➲ የተመረጡ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞችን ፣


➲ የተለያዩ ፈትዋዎችን በድምፅና በፅሁፍ ፣

➲ አስተማሪና ገሳጭ የሆኑ የኡለማእ ምክሮችንና መሰል ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ።


ስለዚህ ግሩፑን በቻላችሁት አቅም ለወዳጅ ጓደኛዎ
" በስጦታ "መልክ #አድ#ሼር በማድረግ ታሰራጩልን ዘንድ በኢስላማዊ ትህትና እንጠይቃለን።

ባረከላሁ ፊኩም!!
የኢልም ሰሌዳ
➷➘➘➘➘ ➷➘➘➘ ➷➘➘➘ ➷➘➘➘

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link

╰┈➤ ❝[ ] ❞