Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 53

2022-09-23 14:48:53
አድስ  የሙሓደራህ  ፕሮግራም ዝግጂት


በመስጂዴ ሱና በደሴ ቀጥታ ስርጭት

ከምሽቱ 3:00 ስዓት  ጀምሮ ይተላለፍል!

ተጋባዥ  እንግዶች እና ዱዓቶች

1➘ኡስታዝአቡ ሙዓዝ  حفظه الله
2➘ወንድማችምአቡ አዩብحفظه الله
3➘ወንድማችንአቡ ረይስحفظه الله
4➘ወንድማችንአቡ ፈዉዛንحفظه الله

➲ርዕሶቻቸዉ በስዓቱ  የሚነገሩ ይሆናል!

ሌሎችም ተጋባዥ  እንግዶች  ይኖራሉ!


➧ላይቨ  የሚተላለፍበት ቴሌግራም አድራሻ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
431 viewsMohammed Jud, 11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 14:48:21 የጁሙዓ ኹጥባ

ዚክር እና ጥቅሞቹ

ሙሀመድ ሀሰን (ጁድ)

ደሴ ጨርጫሪት ሁዘይፋ መስጂድ

መስከረም 6/01/2014 ዓ/ል

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
https://t.me/furqan_school
389 viewsFurqan Online Quran, 11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 09:06:26 سورة الكهف

خليفة الطنيجي
ሱረቱ'ል ከህፍ

የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት

▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ"

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
603 viewsFurqan Online Quran, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 20:16:31 ዛሬ አንድ ኸይር ነገር ላመላክታችሁ!!
.......
ብዙ እህት ወንድምና እህቶች ቁርኣን አልቀሩም ፣ ወይም አቀራራቸው የተስተካከለ አይደለም
ታዲያ ለነዚህ እህትና ወንድሞቻችን አንደርስላቸውም

እንዲያውስ ይህን ግሩፕ
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
ጆይን እንዲያደርጉ እናድርግ ፣ #ሼር አድርገንላቸው ከስህተታቸው ቢታረሙ ሙተን እንኳን ቢሆን አጅሩ ይደርሰናል እሱ ያስተማረውም ሰው አጅር ለኛ ይደርሰናል።

አድ አናድርጋቸው። https://t.me/furqan_school

➺ ያ ጀማአ Add አድ አድርጉ ወደ ኸይር እንጣትራ ባረከላሁ ፊኩም

ኸይርንስራ ትንሽ ናት በለን እንተዉ

አድ
https://t.me/furqan_school
አድ አድ
https://t.me/furqan_school
አድ አድ አድ
https://t.me/furqan_school
አድ አድ አድ አድ
https://t.me/furqan_school
አድ አድ አድ አድ አድ
https://t.me/furqan_school
አድ አድ አድ አድ አድ አድ
https://t.me/furqan_school
አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ እያደረግን ወንድም እህቶችን ወደ ኸይር ነገር እናምጣቸው!!!

አድ ለምታደርጉ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!

https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
855 viewsFurqan Online Quran, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 17:08:01 አስተውል

¦¦ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَى اللَّهِ
«ዋጋዬ በአላህ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ ¦¦ሰባእ 47

በማንኛውም መልካም ስራህ ላይ ይህንን አስታውስ።

መልካም ስራህን ሁሉ ለአኼራህ አስቀድማት

ምንዳህን ከማንም አትፈልግ
ۖوَمَا عِندَ ٱللَّهِ خَيْرٌۭ وَأَبْقَىٰ
አላህ ዘንድ ያለው ምንዳ በላጭና ሁል ጊዜ ነዋሪ ነውና።…(ሹራ 36)

https://t.me/furqan_school
860 viewsFurqan Online Quran, 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 19:55:10 እነዚህን ከ [ክፍል 7 የተጅዊድ ትምህርት] የወጡትን ፈተናዎች በመስራት ራስዎን ይፈትሹ።

ቀጣይ ትምህርቶችን ለመከታተል
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
1.1K viewsFurqan Online Quran, 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 19:55:10
ከሚከተሉት ቃላት መካከል የምላስ መካከለኛው ክፍል የሚወጣውን ያእ የያዘው ቃል የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
17%
فى
27%
على
45%
عليه
12%
فيه
736 voters965 viewsFurqan Online Quran, 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 19:55:10
ከሚከተሉት ፊደላት መካከል ከምላስ መካከለኛው ክፍል የማይወጣው የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
26%
ج
11%
ش
32%
س
31%
ي
764 voters910 viewsFurqan Online Quran, 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 16:56:13 የተጅዊድ ትምህርት : 07

ከ ( التجويد المصور ) ከተሰኘው የታዋቂው የተጅዊድ ሊቅ ዶ/ር አይመን ኪታብ አጠር ባለ መልኩ የቀረበ

በወንድም ሙሀመድ ሀሰን (ጁድ)
┄┄┉┉✽‌»‌✿»‌✽‌┉┉┄┄
በOnline ተመዝግቦ ለመቅራት
@FurqanOnlineQuran
ይቀላቀሉን ፣ ሌላም ይጋብዙ
https://t.me/furqan_school
1.1K viewsFurqan Online Quran, 13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 16:56:13
1.1K viewsFurqan Online Quran, 13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ