Get Mystery Box with random crypto!

አስተውል ¦¦ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَى اللَّهِ «ዋጋዬ በአ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

አስተውል

¦¦ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَى اللَّهِ
«ዋጋዬ በአላህ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ ¦¦ሰባእ 47

በማንኛውም መልካም ስራህ ላይ ይህንን አስታውስ።

መልካም ስራህን ሁሉ ለአኼራህ አስቀድማት

ምንዳህን ከማንም አትፈልግ
ۖوَمَا عِندَ ٱللَّهِ خَيْرٌۭ وَأَبْقَىٰ
አላህ ዘንድ ያለው ምንዳ በላጭና ሁል ጊዜ ነዋሪ ነውና።…(ሹራ 36)

https://t.me/furqan_school