Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-07 18:09:48 ቁርኣን የህይወት ብርሃን ከሚለው መፅሀፍ ላቋድሳችሁማ

የልብ መድሀኒቶች አምስት ናቸው
1-ቁርኣንን እያስተነተኑና እያስተዋሉ መቅራት፣
2-ሆድን ባዶ ማድረግ (በመጠኑ መራብ)፣
3-የሌሊት ሰላት (ለይል) መስገድ፣
4-የለሊቱ መጨረሻ ላይ ተናንሶ አሏህን መማፀን፣
5-ከደጋግ የአሏህ ባሪያዎች ጋር መቀመጥን (አብሮ መሆንን) ማብዛት።
አትቲብያን ፊ ኣዳቢ ሐመለቲል ቁርኣን 84።
ምንጭ:_ ቁርኣን የህይወት ብርሃን

https://t.me/furqan_school
802 viewsFurqan Online Quran, 15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 18:02:49 እርስዎም የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ

በኦንላይን በቀጥታ በሚሰጠው የቁርኣን ትምህርት ፕሮግራም ብዙዎች ተመዝግበው በመማር ላይ ይገኛሉ።

#ነዞር (ከአሊፍ ጀምሮ ቁርኣንን ለማኽተም)
#ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ህግ ማስተካከል)
#ሒፍዝ (ቁርኣንን በቃል መሸምደድ)

ታዲያ ጊዜው አለፎኛል ብለው እንዳይጨነቁ... በፉርቃን ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ትምህርት አለ

በኦንላይን ፕሮግራሙ ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን Username በመጫን በውስጥ መስመር ያናግሩን

@FurqanOnlineQuran

ይህን መልዕክት ለሌሎችም በማሰራጨት እርስዎም የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

ያሰራጨ አጅሩ እንደሰሪው ነው
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school
911 viewsFurqan Online Quran, 15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 18:03:06 ቁርዓን ሳታከትም ወር እንዳያልፍብህ
……………

ቀጣዩ ነብዩ ﷺ ለአብደላህ ኢብኑ ኡመር ረዲየላሁ አንሁ የመከሩት ምክር ነው
[ ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ
ﻟﻌﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻦ ﻋﻤﺮﻭ ﺑﻦ ﺍﻟﻌﺎﺹ : ‏( ﺍﻗﺮﺃ ﺍﻟْﻘُﺮْﺁﻥَ ﻓِﻲ ﻛُﻞِّ ﺷَﻬْﺮٍ ‏) ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ

በሁሉም ወሮች ውስጥ ቁርዓንን ቅራ(አክትም】
[ ቡኻሪ ዘግበውታል].

https://t.me/furqan_school
1.0K viewsMohammed Jud, 15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 15:22:17 ቁርኣንን በቀላሉ በተጅዊድ ለማንበብ

ሁለት ምርጥ ዘዴዎች

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

#በኦንላይን ቁርኣንን ለማኽተም ፣ ለሒፍዝ ወይም ለተጅዊድ ት/ት ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችንን : ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
901 viewsFurqan Online Quran, 12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 07:35:48 سورة الكهف

خليفة الطنيجي
ሱረቱ'ል ከህፍ

የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት

▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ"

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
#በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
903 viewsMohammed Jud, 04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 23:35:47 ማሻአሏህ ወንድሞች እህቶች አድ እያደረጉ ነው
አሏህ ይተባበራችሁ
አሏህ ያግዛችሁ
جــزاكــم الله خيرا وبــارك الله فــيكــم

እስኪ ONLINE ላይ ያለን ወንድም እህቶች contact ውስጥ ገብተን
አድ https://t.me/furqan_school
803 viewsMohammed Jud, 20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 23:35:07 ማሻአሏህ ወንድሞች እህቶች አድ እያደረጉ ነው
አሏህ ይተባበራችሁ
አሏህ ያግዛችሁ
جــزاكــم الله خيرا وبــارك الله فــيكــم
724 viewsMohammed Jud, 20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 23:13:28 በአሁኑ ሰአት ኦንላይን ላይ ያለነው ከ800 በላይ ነን ግማሻችን ራሱ 10 ሰዎችን አድ ብናደርግ 10,000 መግባት እንችለለን!!!

እስኪ አንዴ እንረባረብ፣ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን


ጉዞ ወደ 10,000

እስኪ ONLINE ላይ ያለን ወንድም እህቶች contact ውስጥ ገብተን
አድ https://t.me/furqan_school
አድ https://t.me/furqan_school
አድ https://t.me/furqan_school
አድ https://t.me/furqan_school
አድ https://t.me/furqan_school
801 viewsMohammed Jud, 20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 22:18:03
እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም?
ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም?
አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተስተካከለም? ይህ አስጨንቆዎታል??

እንግዲያውስ... ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ። እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ይመዝገቡ።

መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:
@FurqanOnlineQuran ያመልክቱ

በማዕከሉ የሚሰጡ ፕሮግራሞች
① ከአሊፍ ጀምሮ (ለጀማሪዎች)
② ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል)
③ ቁርኣን ሒፍዝ ናቸው

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ከፈጅር በኋላ (12:30–2:00)
② ከአሱር በኋላ (10:30–12:00)

የሴቶችና የወንዶች ለየብቻ ነው

በዚህ FurqanOnlineQuran የመመዝገቢያ ውስጥ መስመር ምልክት ያድርጉልን፣ የኦንላይን ቂርአት አሰጣጡን ዝርዝር ሁኔታ በሚገባ እናስረዳዎታለን፣ የምዝገባ ቅደምተከተሎቹንም እንዳጠናቀቁ ቀጥታ የሚጀምሩ ይሆናል። ኢንሻአሏህ

ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
333 viewsMohammed Jud, 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 17:05:07 ማራኪ ድምፅ ካማረ ተጅዊድ ጋራ!

ሱረቱል ሙጃደላህ

ሸይኽ አልሚንሻዊ

https://t.me/furqan_school
634 viewsFurqan Online Quran, 14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ