Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-05 06:49:29የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 14 []  ጁዝእ : 14

ቃሪእ:  ሀይሠም አልጀድዓኒይ

ደቂቃ : 51:12

በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ተመዝግቦ ለመቅራት ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
58 viewsFurqan Online Quran, 03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 13:34:11 ውዱእ ሳይኖር ከሞባይል አፕሊኬሽን ቁርኣን መቅራት ይቻላልን

ሞባይል፣ ታብሌትና ኮምፒዩተር ላይ የተጫኑ የቁርኣን ሶፍትዌሮች የሙስሐፍ ( ሀርድ ኮፒ ቁርአን) ብይን የላቸውም።
ስለዚህ ቁርኣን ያለ ውዱእ እንዳይነካ የሚለው ሙስሐፍን የሚመለከተው ብይን በነዚህ መሳሪያዎች ላይ የሚገኘውን ቁርኣን አይመለከትም። ስለሆነም በነዚህ ዲቫይሶች የሚገኘውን ቁርኣን ተጠቅሞ ውዱእ ባይኖርም መቅራት ይቻላል። #የወር_አበባና የወሊድ ደም ላይ ያለች ሴትም በነዚህ መሳሪያዎች ላይ የሚገኘውን ተጠቅማ ቁርኣን መቅራት ትችላለች።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school
115 viewsFurqan Online Quran, 10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 07:16:03የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 13 []  ጁዝእ : 13

ቃሪእ:  ዓብዱረህማን አልዓውሲይ

ደቂቃ : 59:31

በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
ተመዝግቦ ለመቅራት ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
267 viewsFurqan Online Quran, 04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 20:14:14
እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም?
ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም?
አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተስተካከለም? ይህ አስጨንቆዎታል??

እንግዲያውስ... ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ። በ1ወር ውስጥ ቁርኣንን ለማንበብ የሚረዱና መሰረታዊ የቃዒዳ ትምህርቶች በድምፅ በምስልና በቪዲዬ በታገዘ መልኩ እንዲቀስሙ በማድረግ በአጭር ጊዜ ቁርኣንን የትኛውም ቦታ ከፍተው ማንበብ እንዲችሉ የሚያስችል ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅነዎት እንገኛለን። እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ይመዝገቡ።

መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:
@FurqanOnlineQuran ያመልክቱ

በማዕከሉ የሚሰጡ ፕሮግራሞች
① ከአሊፍ ጀምሮ (ለጀማሪዎች)
② ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል)
③ ቁርኣን ሒፍዝ ናቸው

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ከፈጅር በኋላ (12:30–2:00)
② ከዝሁር በኋላ (7:30–9:00) ለሴቶች
③ ከአሱር በኋላ (10:30–12:00) ለወንዶች

የሴቶችና የወንዶች ለየብቻ ነው

ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
207 viewsFurqan Online Quran, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 15:35:57
ቁርኣን ከማንበብ ስትዘናጋ ይህን ታላቅ አጅር አስታውስ

አንድ ገፅ : ወደ 5000 አካባቢ አጅር አለው።
አንድ ጁዝእ : ወደ 100,000 አካባቢ አጅር አለው።
አንድ ጊዜ ማኽተም : ወደ 3,000,000 አካባቢ አጅር አለው።

አሏህም ለፈለገው እጥፍ ድርብ ያደርጋል።

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school
327 viewsFurqan Online Quran, 12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 10:22:24
•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•
     ┄┄┉┉✽✽‌┉┉┄┄

{فَرَاغَ إِلَىٰ آلِهَتِهِمْ فَقَالَ أَلَا تَأْكُلُونَ.※ مَا لَكُمْ لَا تَنطِقُونَ※ فَرَاغَ عَلَيْهِمْ ضَرْبًا بِالْيَمِينِ}
"ወደ አማልክቶቻቸውም ተዘነበለ፡፡ አለም፡- «አትበሉምን? የማትናገሩት ለናንተ ምን አላችሁ? በኀይል የሚመታቸውም ሆኖ በእነርሱ ላይ በድብቅ ተዘነበለ፡፡"

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
በኦንላይን ለመቅራት ይመዝገቡ
@FurqanOnlineQuran
ስለ ቁርኣን ፅሁፎች ፣ ምስሎችና ቪዲዬዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን
ሼር Share በማድረግ ይተባበሩን
https://t.me/furqan_school
435 viewsFurqan Online Quran, 07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 06:55:46የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 12 []  ጁዝእ : 12

ቃሪእ:  ሚሻሪ አልዓፋሲ

ደቂቃ : 53:17

በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
ተመዝግቦ ለመቅራት ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
76 viewsFurqan Online Quran, 03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 16:29:22 ባለፈው አመት ረመዳን ሲጠናቀቅብህ የተፀፀትክባቸው በርካታ ጉዳዮች ይኖራሉ።

ከነዚህም ውስጥ...
ቁርአን ያከተምከው ትንሽ ጊዜ መሆኑ

የሌሊት ሶላት ላይ የነበረብህ ክፍተት

የሰጠኸው ሰደቃ አናሳ መሆን

ሰዎችን አለማስፈጠርህ

ያልተፈቀዱ ነገራቶችን መመልከትህና ማድመጥህ

ከቤተሰብና ጓደኛ ጋር የነበረህ ጥሩ ያልሆነ ግንኙነት

ዚክር ላይ የነበረህ ድክመት

ሶላትን በጀመዓ ያለመስገድህ ሊሆን ይችላል።

ታዲያ አላህ አድሎህ ለዚህ ረመዳን ካደረሰህ፤ የዘንድሮውን ረመዳን ከአምናው ረመዳን በምን ልትለየው አስበሃል
ወይስ ሃሳብህ ተመሳሳይ ረመዳንን ለማሳለፍ ነው

አሁንም ተዘናግተህ ከሆነ ትቶህ እየነጎደ መሆኑን አስተውል

ረመዷን 11

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
በቴሌግራም ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_schoo
433 viewsFurqan Online Quran, 13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 11:59:29የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 11 []  ጁዝእ : 11

ቃሪእ:  ሰዕድ አልጋሚዲይ

ደቂቃ : 52:26

በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
ተመዝግቦ ለመቅራት ያመልክቱ
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
@FurqanOnlineQuran
https://t.me/furqan_school
477 viewsFurqan Online Quran, 08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 13:29:37የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 10 []  ጁዝእ : 10

ቃሪእ:  ያሲር አድዶስሪይ

ደቂቃ : 50:08

በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
ተመዝግቦ ለመቅራት ያመልክቱ
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
@FurqanOnlineQuran
https://t.me/furqan_school
653 viewsFurqan Online Quran, 10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ