Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-25 16:58:32 ዛሬ የሐለቃ ፕሮግራም አለ!

ዛሬ ቅዳሜ ከ11:00 ጀምሮ እስከ 12:00 ድረስ በዚሁ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል የቁርኣን ሐለቃ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ( Live) ይኖረናል። ኢንሻአሏህ።

በዚህም ማንኛውም ሰው እየገባ አቀራሩን ማስደመጥና የተጅዊድ እርማት መውሰድ ይችላል። (ለወንዶች)

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
358 viewsFurqan Online Quran, 13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 10:40:02የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 3 []  ጁዝእ : 3

ቃሪእ:  ፋሪስ ዓባድ

ደቂቃ : 47:32

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
158 viewsFurqan Online Quran, 07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 17:13:36
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
     ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
     "ሷድ" በመጣባቸው ቃላቶች።

  ክፍል/14

ሀርፍ አድ-ዷድ : [ض]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
በኦንላይን ተመዝግቦ ለመቅራት : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
438 viewsFurqan Online Quran, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 13:45:25 ልዩ የረመዷን መልዕክት!!!!!
≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣

"አንድ ሙስሊም #የቁርኣን ወር በሆነው በረመዷን #ቁርኣንን ካላኸተመ ምን አልባት አላህ ካልፈቀደ በስተቀር በተቀረው የአመቱ ክፍል በፍፁም አያኸትምም። በረመዷን #ቁርኣንን ላለማኽተም ሰበብ የሆነውን መዘናጋትንና ስንፍናን ከልብ ላይ ለማስወገድ በቋሚነት ዱዓ የሚያስፈልገው ከፍተኛ የሆነ ውርደት ነው።"

#ኢብኑል_ጀውዚይ

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
@FurqanOnlineQuran
https://t.me/furqan_school
545 viewsFurqan Online Quran, 10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 09:16:34የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

ረመዷን 2 []  ጁዝእ : 2

ቃሪእ:  ማሒር አልሙዓይቂሊ

47:55 ደቂቃ

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
549 viewsFurqan Online Quran, 06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 06:34:34 •የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​

በየቀኑ አንድ ጁዝ

ረመዷን 1 [] ጁዝእ : 1

ቃሪእ:  ወዲዕ አልየመኒ

57:32 ደቂቃ

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
565 viewsFurqan Online Quran, 03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 14:33:02
በረመዷን በቀላሉ ለማኽተም የሚያግዝ ፕሮግራም

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

#በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran

የtelegram : ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
342 viewsFurqan Online Quran, 11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 22:30:35
እንኳን ለ1444ኛው(ዓ ሒ) የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ! ሸህሩን ሙባረክ!

"ረመዷናችንን በቁርኣን እናድምቀው"

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school
342 viewsFurqan Online Quran, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 16:08:17 ወሩ የሑፋዞች ነው። የአላህን ቃል በማንበብ ወሩን ሙሉ በረመዷን ምሽቶች ላይ ይነግሳሉ። ሰማይ ምድሩን በማራኪ ድምፆቻቸው ያዉዳሉ። ሰዎች የአላህን ቃል ይወዱ ዘንድ ሰበብ ይሆናሉ። ምንኛ ታደሉ በረቢ።

ሑፋዞች ልዩ የአላህ ሰዎች ናቸው። አላህ ከሰዎች አስበልጦ ሰዎች ፊት አቆማቸው። የሚሕራብ ንጉሶች አደረጋቸው። ይህም በርግጥ የአላህ ችሮታ ነው። እሱም ችሮታዉን ለሻው ሰው ይሠጣል። "يختص برحمته من يشاء "
ልጅህን ቁርአን ስታስተምረው ፣ በተራው ቁርኣን ደግሞ ልጅህን ያስተምርልሃል።

#የቁርኣን_ወር

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
#በኦንላይን ቁርኣን ለማኽተም ፣ ለቲላዋ እና ለሒፍዝ ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችንን : ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
573 viewsFurqan Online Quran, 13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 12:37:07
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ሷድ" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል/13

ሀርፍ አስ‘ሷድ : [ص]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
620 viewsFurqan Online Quran, 09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ