Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-03-19 08:34:57
የጧት ቲላዋ ግብዣ

{شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِيَ أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَى وَالْفُرْقَانِ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ وَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَى سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ يُرِيدُ اللَّهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلاَ يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُواْ الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُواْ اللَّهَ عَلَى مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ}  [البقرة: 185].

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
764 viewsFurqan Online Quran, 05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 19:14:45 በግዴለሽነትና በኩራት ቁርኣንን ሰባብረን የምንቀራ ሰዎች ይታሰብበት

"ቁርኣንን አስተካክሎ (በተጅዊድ) መቅራት ይሳካ ዘንድ ብቃት ካለውና በዘርፉ ከሚታወቅ የቁርኣን አስተማሪ ቁጭ ብሎ መቅራትን ይጠይቃል።
ቁርኣን ያለ አስተማሪ በግል ጥረትና በሙከራ ብቻ አይቀራም። ነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) አቻ የሌላቸው የአረብኛ ቋንቋ ተናጋሪና የአሏህ መልእክተኛ ከመሆናቸውም ጋር ቁርኣንን ግን የተማሩት ከተከበረው መላኢካ #ጂብሪል ነው። ጂብሪልም ከአሏህ በቀጥታ ሰምቶ ነበር ለነቢዩ እያመጣ የሚያስተምረው።"

#ቁርኣን_የህይወት_ብርሃን
I
ፉርቃን ONLINE ቁርኣን ማዕከል
በTelegram:
https://t.me/furqan_school
በFacebook:
https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool?mibextid=ZbWKwL
825 viewsFurqan Online Quran, 16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 19:11:10
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ራዕ" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /10

ሀርፍ አር‘ራእ [ر]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
712 viewsFurqan Online Quran, 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 14:10:06 የFacebook ገፃችንን : Follow https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool?mibextid=ZbWKwL

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
177 viewsFurqan Online Quran, 11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 12:25:53 #ረመዳን_1
3ኛው_ዙር_የቁርኣን_ንባብ_ኮርስ

በመጪው ረመዷን በ1 ወር ውስጥ ብቻ ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ።

በተጨማሪም ቁርኣን ሒፍዝ እና አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል ይሰጣል።

መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:
@FurqanOnlineQuran ያመልክቱ

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ከፈጅር በኋላ (12:30–2:00)
② ከዝሁር በኋላ (7:30–9:00) ለሴቶች
③ ከአሱር በኋላ (10:30–12:00) ለወንዶች

ረመዷን 1 ይጀምራል | ፈጥነው ይመዝገቡ
ዕድሉ እንዳያመልጥዎ

የሴቶችና የወንዶች ለየብቻ ነው

ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
258 viewsFurqan Online Quran, 09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 08:27:55
اللهم رَبَّ جِبرَائِيْلَ، وَ مِيكَائيْلَ، وَإسْرَافيْلَ، فَاطِرَ السَّمَوَاتِ وَ الأرْضِ، عَالِمَ الغَيْبِ وَ الشَّهَادَةِ، أنْتَ تَحْكُمُ بَيْنَ عِبَادِكَ فِيمَا كَانُوا فِيهِ يَخْتَلِفُونَ، اهْدِنا لِمَا اخْتُلِفَ فِيهِ مِنَ الحَقِّ بِإذْنِكَ، إنَّكَ تَهْدِي مَنْ تَشَاءُ إلَى صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ.

አላህ ሆይ የጂብሪል የሚካኤል የኢስራፊል አምላክ ነህ፡፡ ሰማያትና ምድርን የፈጠርከውም አንተ ነህ፡፡ የሩቅንም የቅርብንም ታውቃለህ፡፡ በባሪያዎችህ መካከል ሲቃረኑበት በነበረው ጉዳይ ትፈርዳለህ፡፡ ከሃቅ ጐዳና በተለያዩበት ጉዳይ ፍቃድህ ቢሆን ትክክለኛውን አሳውቀን፡፡ አንተ የፈለግከውን ወገን ወደ ትክክለኛው ጐዳና ትመራለህ፡፡


ዱኣ
ሸይኽ አብዱረህማን አስ‘ሱደይስ
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
https://t.me/furqan_school
337 viewsFurqan Online Quran, 05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 21:36:45 "የሰው ልጅ ከቁርኣን ርቆ በስሜቱ በተመራ ቁጥር -እንደየርቀቱ ደረጃ- ልቡ ይታወራል፣ መንስኤውን በማያውቀው ሀሳብና ጭንቀት ይዋጣል፣ ፊቱ ላይ የኢማንና የመረጋጋት ምልክት ይጠፋል፣ የሁለት ዓለም ስኬትና ደስታም ያጣል።"

ሁጅራኑል-ቁርኣን 4
#ቁርኣን_የህይወት_ብርሃን

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
https://t.me/furqan_school
147 viewsFurqan Online Quran, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 15:39:22
○የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ሃምዝ በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /9

ሀርፉ ዛል : [ذ]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
368 viewsFurqan Online Quran, 12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 06:57:51
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا ﴾


ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
https://t.me/furqan_school
521 viewsFurqan Online Quran, 03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 21:57:22
እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም?
ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም?
አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተስተካከለም? ይህ አስጨንቆዎታል??

እንግዲያውስ... በመጪው ረመዷን በ1 ወር ውስጥ ብቻ ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ። በ1ወር ውስጥ ቁርኣንን ለማንበብ የሚረዱና መሰረታዊ የቃዒዳ ትምህርቶች በድምፅ በምስልና በቪዲዬ በታገዘ መልኩ እንዲቀስሙ በማድረግ በአጭር ጊዜ ቁርኣንን የትኛውም ቦታ ከፍተው ማንበብ እንዲችሉ የሚያስችል ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅነዎት እንገኛለን። እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ይመዝገቡ።

መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:
@FurqanOnlineQuran ያመልክቱ

የቁርኣን ወር በሆነው ረመዷን ቁርኣንን ማንበብ የሚችሉበት ወይም አቀራርዎን በተጅዊድ የሚያስተካክሉበት እንዲሁም ቁርኣንን የሚያሀፍዙበት ልዩ ዕድል መጥቶለዎታልና ይጠቀሙበት። እንዳያመልጥዎ

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ከፈጅር በኋላ (12:30–2:00)
② ከዝሁር በኋላ (7:30–9:00) ለሴቶች
③ ከአሱር በኋላ (10:30–12:00) ለወንዶች

ረመዷን 1 ይጀምራል | ፈጥነው ይመዝገቡ

የሴቶችና የወንዶች ለየብቻ ነው

ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
228 viewsFurqan Online Quran, 18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ