Get Mystery Box with random crypto!

'የሰው ልጅ ከቁርኣን ርቆ በስሜቱ በተመራ ቁጥር -እንደየርቀቱ ደረጃ- ልቡ ይታወራል፣ መንስኤውን | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

"የሰው ልጅ ከቁርኣን ርቆ በስሜቱ በተመራ ቁጥር -እንደየርቀቱ ደረጃ- ልቡ ይታወራል፣ መንስኤውን በማያውቀው ሀሳብና ጭንቀት ይዋጣል፣ ፊቱ ላይ የኢማንና የመረጋጋት ምልክት ይጠፋል፣ የሁለት ዓለም ስኬትና ደስታም ያጣል።"

ሁጅራኑል-ቁርኣን 4
#ቁርኣን_የህይወት_ብርሃን

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
https://t.me/furqan_school