Get Mystery Box with random crypto!

اللهم رَبَّ جِبرَائِيْلَ، وَ مِيكَائيْلَ، وَإسْرَافيْلَ، فَاطِ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

اللهم رَبَّ جِبرَائِيْلَ، وَ مِيكَائيْلَ، وَإسْرَافيْلَ، فَاطِرَ السَّمَوَاتِ وَ الأرْضِ، عَالِمَ الغَيْبِ وَ الشَّهَادَةِ، أنْتَ تَحْكُمُ بَيْنَ عِبَادِكَ فِيمَا كَانُوا فِيهِ يَخْتَلِفُونَ، اهْدِنا لِمَا اخْتُلِفَ فِيهِ مِنَ الحَقِّ بِإذْنِكَ، إنَّكَ تَهْدِي مَنْ تَشَاءُ إلَى صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ.

አላህ ሆይ የጂብሪል የሚካኤል የኢስራፊል አምላክ ነህ፡፡ ሰማያትና ምድርን የፈጠርከውም አንተ ነህ፡፡ የሩቅንም የቅርብንም ታውቃለህ፡፡ በባሪያዎችህ መካከል ሲቃረኑበት በነበረው ጉዳይ ትፈርዳለህ፡፡ ከሃቅ ጐዳና በተለያዩበት ጉዳይ ፍቃድህ ቢሆን ትክክለኛውን አሳውቀን፡፡ አንተ የፈለግከውን ወገን ወደ ትክክለኛው ጐዳና ትመራለህ፡፡


ዱኣ
ሸይኽ አብዱረህማን አስ‘ሱደይስ
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
https://t.me/furqan_school