Get Mystery Box with random crypto!

#ረመዳን_1 3ኛው_ዙር_የቁርኣን_ንባብ_ኮርስ በመጪው ረመዷን በ1 ወር ውስጥ ብቻ ቁርኣንን ማን | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

#ረመዳን_1
3ኛው_ዙር_የቁርኣን_ንባብ_ኮርስ

በመጪው ረመዷን በ1 ወር ውስጥ ብቻ ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ።

በተጨማሪም ቁርኣን ሒፍዝ እና አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል ይሰጣል።

መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:
@FurqanOnlineQuran ያመልክቱ

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ከፈጅር በኋላ (12:30–2:00)
② ከዝሁር በኋላ (7:30–9:00) ለሴቶች
③ ከአሱር በኋላ (10:30–12:00) ለወንዶች

ረመዷን 1 ይጀምራል | ፈጥነው ይመዝገቡ
ዕድሉ እንዳያመልጥዎ

የሴቶችና የወንዶች ለየብቻ ነው

ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school