Get Mystery Box with random crypto!

በግዴለሽነትና በኩራት ቁርኣንን ሰባብረን የምንቀራ ሰዎች ይታሰብበት 'ቁርኣንን አስተካክሎ (በተ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

በግዴለሽነትና በኩራት ቁርኣንን ሰባብረን የምንቀራ ሰዎች ይታሰብበት

"ቁርኣንን አስተካክሎ (በተጅዊድ) መቅራት ይሳካ ዘንድ ብቃት ካለውና በዘርፉ ከሚታወቅ የቁርኣን አስተማሪ ቁጭ ብሎ መቅራትን ይጠይቃል።
ቁርኣን ያለ አስተማሪ በግል ጥረትና በሙከራ ብቻ አይቀራም። ነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) አቻ የሌላቸው የአረብኛ ቋንቋ ተናጋሪና የአሏህ መልእክተኛ ከመሆናቸውም ጋር ቁርኣንን ግን የተማሩት ከተከበረው መላኢካ #ጂብሪል ነው። ጂብሪልም ከአሏህ በቀጥታ ሰምቶ ነበር ለነቢዩ እያመጣ የሚያስተምረው።"

#ቁርኣን_የህይወት_ብርሃን
I
ፉርቃን ONLINE ቁርኣን ማዕከል
በTelegram:
https://t.me/furqan_school
በFacebook:
https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool?mibextid=ZbWKwL