Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-03-11 22:34:03
ደሴ ይሄው ዝግጅቷን አጠናቃለች።

ነገ መጋቢት 3/06/2015 ደሴ ትልቅ ፕሮግራም ታስተናግዳለች ኢንሻአሏህ።

ዛሬ እንግዶቿን ታቀብላለች። ከአዲስ አበባ የመጡ  የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ታላላቅ ኡስታዞች ደሴ ገብተዋል።

እርሶች ነገ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ በወሎ ባህል አምዳ አዳራሽ በመገኘት የዚህ በዓይነቱ ልዩ ፕሮግራም ተሳታፊ ይሁኑ።

ለሌሎችም ቬር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

አዘጋጅ : ወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ

https://t.me/merkezunadessie
455 viewsMohammed Jud, 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 13:27:49
ጥያቄ:–አንድ ሰው ቁርኣን ቀርቶ ካጠናቀቀ በኋላ
      «ሰደቀላሁል አዚም»(صدق الله العظيم)
      ማለቱ ብያኔው ምንድ ነው?

ፈዲለቱ አሽ‘ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን
    
መልስ:–ሰውዬው ቢተወው የተሻለ ነው።
         መሰረት የሌለው ንግግር ነው።

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
226 viewsFurqan Online Quran, 10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 13:24:36
የዛሬው የሴቶች በሴቶች ዳዕዋ ኮንፈረንስ መዝጊያ ፕሮግራም በደሴ ከተማ መናፈሻ በአልማ አዳራሽ ከጧት በደመቀና ባማረ መልኩ የተካሄድ ሲሆን ፕሮግራሙ ከሰአትም ከ8:00 ጀምሮ የሚቀጥል በመሆኑ ከጧት በነበረው ፕሮግራም ላይ መሳተፍ ያልቻላችሁ እህቶች አሁንም የዚህ እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ጥሪ እናቀርባለን።

https://t.me/merkezunadessie
231 viewsMohammed Jud, 10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 21:14:10
የነገው የሴቶች የመዝጊያ ፕሮግራም ዝግጅት በዚህ መልኩ ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃችሁ ይገኛል።

ነገ መቼም አይቀርም ማርፈድም ያስቆጫል

በጧት ከች ነው እንግዲህ ሴት እህቶቻችን

https://t.me/merkezunadessie
https://t.me/merkezunadessie
273 viewsMohammed Jud, 18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 16:35:13
○የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ሃምዝ በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /1

ሀርፈል ሀምዝ : [ء]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
468 viewsFurqan Online Quran, 13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 13:57:34 አስደሳች ዜና

ሼር ሼር ሼር

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በወሎዋ መናገሻ በደሴ ከተማ እለተ እሁድ

መጋቢት 3/7/2015
ከጧቱ 2:30 ጀምሮ

በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ታላላቅ ዳኢዎች በሚገኙበት ታላቅ የደአዋ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቅወታል።

ከዚህም በተጨማሪ ሀሙስ ፣ጁምአ ና ቅዳሜ ለ3 ተከታታይ ቀናቶች

በደዌይ ሜዳ መስጅድ

ለሴት እህቶቻችን በሴት ኡስታዛዎች የኮርስ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ እናቶችና እህቶች ይህ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ ካሁኑ መልዕክቱን በመለዋወጥ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

SHARE SHARE SHARE

https://t.me/merkezunadessie
546 viewsMohammed Jud, 10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 07:43:38
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا ﴾


ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
https://t.me/furqan_school
559 viewsFurqan Online Quran, 04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 07:23:54
ቁርኣንና የአእምሮ ቀጣይነት
የቁርኣን ባለቤቶች በነሱ ላይ እድሜያቸው ቢረዝምም በአእምሮአቸው ይጠቀማሉ።

አብድልመሊክ ቢን ዑመይር እንዲህ ይላሉ:–

"ከሰዎች ሁሉ ከአቅል በስተኩል
ቀጣይነት ያላቸው ቁርኣንን አንባቢዎች ናቸው።

ከሰለፎች ከፊሉ ብሎ ይል ነበር።
«ቁርኣንን በአእምሮው የሸመደደ በአቅሉ
ይጠቀማል።»

ለሌሎች ሼር ማድረጎን አይዘንጉ
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
475 viewsFurqan Online Quran, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 19:47:48 አስደሳች ዜና

ሸር ሸር ሸር

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በወሎዋ መናገሻ በደሴ ከተማ እለተ እሁድ

መጋቢት 3/7/2015
ከጧቱ 2:30 ጀምሮ

በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ታላላቅ ዳኢዎች በሚገኙበት ታላቅ የደአዋ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቅወታል።

ከዚህም በተጨማሪ ሀሙስ ፣ጁምአ ና ቅዳሜ ለ3 ተከታታይ ቀናቶች

በደዌይ ሜዳ መስጅድ

ለሴት እህቶቻችን በሴት ኡስታዛዎች የኮርስ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ እናቶችና እህቶች ይህ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ ካሁኑ መልዕክቱን በመለዋወጥ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

https://t.me/merkezunadessie
365 viewsMohammed Jud, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 16:08:12
የረመዷን፣ድምቀት፣ባለድምፀ መርዋው
#ሱዑድ_ሹረይም ከረዥም አመታት
የኢማምነት ቆይታ በኋላ በመስጂደል ሀራም
(መካ)ማሰገድ አቁመዋል።

አላህ ይጠብቀው እድሜውን ያርዝመው!!

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
529 viewsFurqan Online Quran, 13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ