Get Mystery Box with random crypto!

ጥያቄ:–አንድ ሰው ቁርኣን ቀርቶ ካጠናቀቀ በኋላ       «ሰደቀላሁል አዚም»(صدق الله الع | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ጥያቄ:–አንድ ሰው ቁርኣን ቀርቶ ካጠናቀቀ በኋላ
      «ሰደቀላሁል አዚም»(صدق الله العظيم)
      ማለቱ ብያኔው ምንድ ነው?

ፈዲለቱ አሽ‘ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን
    
መልስ:–ሰውዬው ቢተወው የተሻለ ነው።
         መሰረት የሌለው ንግግር ነው።

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school