Get Mystery Box with random crypto!

የዛሬው የሴቶች በሴቶች ዳዕዋ ኮንፈረንስ መዝጊያ ፕሮግራም በደሴ ከተማ መናፈሻ በአልማ አዳራሽ ከጧ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የዛሬው የሴቶች በሴቶች ዳዕዋ ኮንፈረንስ መዝጊያ ፕሮግራም በደሴ ከተማ መናፈሻ በአልማ አዳራሽ ከጧት በደመቀና ባማረ መልኩ የተካሄድ ሲሆን ፕሮግራሙ ከሰአትም ከ8:00 ጀምሮ የሚቀጥል በመሆኑ ከጧት በነበረው ፕሮግራም ላይ መሳተፍ ያልቻላችሁ እህቶች አሁንም የዚህ እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ጥሪ እናቀርባለን።

https://t.me/merkezunadessie