Get Mystery Box with random crypto!

ደሴ ይሄው ዝግጅቷን አጠናቃለች። ነገ መጋቢት 3/06/2015 ደሴ ትልቅ ፕሮግራም ታስተናግዳለች | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ደሴ ይሄው ዝግጅቷን አጠናቃለች።

ነገ መጋቢት 3/06/2015 ደሴ ትልቅ ፕሮግራም ታስተናግዳለች ኢንሻአሏህ።

ዛሬ እንግዶቿን ታቀብላለች። ከአዲስ አበባ የመጡ  የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ታላላቅ ኡስታዞች ደሴ ገብተዋል።

እርሶች ነገ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ በወሎ ባህል አምዳ አዳራሽ በመገኘት የዚህ በዓይነቱ ልዩ ፕሮግራም ተሳታፊ ይሁኑ።

ለሌሎችም ቬር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

አዘጋጅ : ወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ

https://t.me/merkezunadessie