Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ሼር ሼር ሼር ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በወሎዋ መናገሻ በደሴ ከተማ እለ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

አስደሳች ዜና

ሼር ሼር ሼር

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በወሎዋ መናገሻ በደሴ ከተማ እለተ እሁድ

መጋቢት 3/7/2015
ከጧቱ 2:30 ጀምሮ

በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ታላላቅ ዳኢዎች በሚገኙበት ታላቅ የደአዋ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቅወታል።

ከዚህም በተጨማሪ ሀሙስ ፣ጁምአ ና ቅዳሜ ለ3 ተከታታይ ቀናቶች

በደዌይ ሜዳ መስጅድ

ለሴት እህቶቻችን በሴት ኡስታዛዎች የኮርስ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ እናቶችና እህቶች ይህ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ ካሁኑ መልዕክቱን በመለዋወጥ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

SHARE SHARE SHARE

https://t.me/merkezunadessie