Get Mystery Box with random crypto!

ቁርኣንና የአእምሮ ቀጣይነት የቁርኣን ባለቤቶች በነሱ ላይ እድሜያቸው ቢረዝምም በአእምሮአቸው ይ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቁርኣንና የአእምሮ ቀጣይነት
የቁርኣን ባለቤቶች በነሱ ላይ እድሜያቸው ቢረዝምም በአእምሮአቸው ይጠቀማሉ።

አብድልመሊክ ቢን ዑመይር እንዲህ ይላሉ:–

"ከሰዎች ሁሉ ከአቅል በስተኩል
ቀጣይነት ያላቸው ቁርኣንን አንባቢዎች ናቸው።

ከሰለፎች ከፊሉ ብሎ ይል ነበር።
«ቁርኣንን በአእምሮው የሸመደደ በአቅሉ
ይጠቀማል።»

ለሌሎች ሼር ማድረጎን አይዘንጉ
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school