Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ሸር ሸር ሸር ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በወሎዋ መናገሻ በደሴ ከተማ እለ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

አስደሳች ዜና

ሸር ሸር ሸር

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በወሎዋ መናገሻ በደሴ ከተማ እለተ እሁድ

መጋቢት 3/7/2015
ከጧቱ 2:30 ጀምሮ

በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ታላላቅ ዳኢዎች በሚገኙበት ታላቅ የደአዋ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቅወታል።

ከዚህም በተጨማሪ ሀሙስ ፣ጁምአ ና ቅዳሜ ለ3 ተከታታይ ቀናቶች

በደዌይ ሜዳ መስጅድ

ለሴት እህቶቻችን በሴት ኡስታዛዎች የኮርስ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ እናቶችና እህቶች ይህ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ ካሁኑ መልዕክቱን በመለዋወጥ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

https://t.me/merkezunadessie