Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2023-03-04 11:47:29 #ኢማሙ_ማሊክ ረሒመሁሏህ እንዴት አነጋህ ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መለሱ : -

«እያለቀ በሚሄድ እድሜና እየጨመረ በሚሄድ ወንጀል ውስጥ አነጋሁ።»


۞ شــرح الـزرقــانى على المـوطــأ【1/54】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
https://t.me/selefs_footstep
26 viewsMohammed Jud, 08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 11:11:20
•| መሳጭ ቲላዋ ግብዣ|•

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

በኦንላይን ተመዝግቦ ቁርኣንን ለመማር :
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
79 viewsFurqan Online Quran, 08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 19:59:25
መጪውን ረመዳን ቁርኣንን ማንበብ ችለው ይቀበሉት:

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ባሉበት ሆነው ከስራዎና ከትምህርትዎ ሳይፈናቀሉ

ቁርኣንን እንዲያኸትሙ፣
አቀራርዎን በተጅዊድ እንዲስተካከል፣
ቁርኣንን መሐፈዝ ከፈለጉ በዚህ የማመልከቻ ሊንክ  @FurqanOnlineQuran  ይመዝገቡና የዚህ ልዩ እድል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ጥሪ ያቀርብለዎታል።

ለበለጠ መረጃ ይህን የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
130 viewsFurqan Online Quran, 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 14:29:52 ✿ #ኢብራሒም_ኢብኑ_አድሀም ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል : -

«እረፍትን የፈለገ ፍጡራንን ከቀልቡ ያውጣ የዛኔ ያርፋል።»


۞【سيــر السلـف الصالــح【477】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
290 viewsMohammed Jud, 11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 14:01:41
አልአርበዑነል ቁርኣኒያህ

ሀዲስ ቁጥር : 05

ረሱል እንዲህ ብለዋል :

«ቁርኣንን አሳምሮ የሚያነብ ከተከበሩትና ከደጋጎቹ ልዑካን (መላኢካዎች) ጋር ነው። ያ እየተንተባተበና እያስቸገረውም ቁርኣንን የሚያነብ ሰው ሁለት አጅር አለው፡፡»

ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
338 viewsFurqan Online Quran, 11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 08:28:45 #ኢማሙ_አንነይሳቡሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«በኢስላም ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተው ቢድዓ በጧት (በጊዜ) ወደ ጁሙዓ አለመሔድ ነው። ምክንያቱም ወደ ጁሙዓ በጧት መጓዝ ጠንካራ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ በመሆኑ ነው።»

۞ أضــواء البـيــان【8/165】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
· ٠ • ●የሰለፎች ኮቴ● • ٠ ·
በየቀኑ የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ
https://t.me/selefs_footstep
https://t.me/selefs_footstep
423 viewsMohammed Jud, 05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 16:45:37
አልአርበዑነል ቁርኣኒያህ

ሀዲስ ቁጥር : 04

ረሱል እንዲህ ብለዋል :

«ሙዕሚን ሆኖ ቁርኣን የሚያነብ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው። ሽታው ያውዳል፣ ጣዕሙም ይጣፍጣል፡፡ሙእሚን ሆን ቁርኣን የማያነብ ምሳሌው ልክ እንደ ተምር ነው። ሽታ የለውም፣ ጣዕሙ ግን ይጣፍጣል። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርኣን የሚያነብ ምሳሌው ልክ እንደ አሪቲ ነው። ሽታው ያውዳል፣ ጣዕሙ ግን መራራ ነው። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርኣን የማያነብ ምሳሌው ልክ እንደ እምቧይ ነው። ሽታም የለውም፣ ጣዕሙም መራራ ነው።»

ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
318 viewsFurqan Online Quran, 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 16:31:24 አል-አርበዑነል ቁርኣኒያህ
ክፍል : 03
ሙሐመድ ጁድ

በደርሱ የተዳሰሱ ነጥቦች
ስለ ቁርኣን አማላጅነት
ቁርኣን የሚያነብ ሙዕሚንና ሙናፊቅ ምሳሌ
ቁርኣንን የሚያሳምርና እየተንተባተበ የሚቀራ ሰው አጅር

የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በዚህ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/furqan_school/12899

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
ቀጣዬቹን ክፍሎች ለመከታተል
Te : https://t.me/furqan_school
139 viewsFurqan Online Quran, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 16:31:24
አልአርበዑነል ቁርኣኒያህ

ሀዲስ ቁጥር : 03

ረሱል እንዲህ ብለዋል :

«ቁርኣንን አንብቡ። እሱ የቂያማ ዕለት አማላጅ ሆኖ ይመጣልና፡፡»

ሙስሊም ዘግበውታል።

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
138 viewsFurqan Online Quran, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 07:35:10 #ዑመር_ኢብኑል_ኸጧብ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንዲህ ይላሉ : -

«መካሪ ባልሆኑ ህዝቦች ውስጥ መልካም ነገር የለም። ምክርን በማይወዱ ህዝቦች ውስጥም መልካም ነገር የለም።»


۞ الإسـتـقامــة【148】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·
በየቀኑ የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ
https://t.me/selefs_footstep
https://t.me/selefs_footstep
315 viewsMohammed Jud, 04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ