Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2023-03-07 16:18:41
አልአርበዑነል ቁርኣኒያህ

ሀዲስ ቁጥር : 08

ረሱል እንዲህ ብለዋል :

«ቤቶቻችሁን መቃብሮች አታድርጓቸው፣ ሸይጧን ሱረቱል በቀረህ ከሚነበብበት ቤት ይሸሻል፡፡»


ሙስሊም ዘግበውታል

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
709 viewsFurqan Online Quran, 13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 09:19:56 #ፉዶይል_ኢብኑ_ዒያድ ረሒመሁሏህ ስለ ተዋዱዕ (መተናነስ) ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መለሱ : -

«ለሀቅ ሊተናነስ፣ ለእሱ ሊያጎበድድ፣ እሱን ከተናገረው አካልም ሊቀበለው ነው።»


۞ مــدارج الســالكـيـن【2/329】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
https://t.me/selefs_footstep
664 viewsMohammed Jud, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 16:25:57
አልአርበዑነል ቁርኣኒያህ

ሀዲስ ቁጥር : 07

ረሱል እንዲህ ብለዋል :

«የውመል ቂያማ ቁርኣን እና በእሱ ሲሰሩበት የነበሩት ባለቤቶቹ ይመጣሉ፣ ሱረቱል በቀረህ እና አሉዒምራን ከፊት ተቀድመው።” ረሱልም ከዛ በኃላ ያልረሳኋቸውን ሶስት ምሳሌ አደረጉላቸው። እንዲህ አሉ– ልክ ሁለት ደመና ወይም ጥቋቁር ጥላዎች የመሰሉ ሆነው በመካከላቸው ብርሀን አለ። ወይም ሰልፍ የሰሩ ሁለት እርግቦች ሆነው ለባለቤታቸው (ለሰራባቸው) የሚከራከሩ ሆነው (ይመጣሉ)፡፡»


ሙስሊም ዘግበውታል

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
156 viewsFurqan Online Quran, 13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 08:00:12
•| መሳጭ ቲላዋ ግብዣ|•

۞الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُون ۞ أُولَٰئِكَ عَلَيْهِمْ صَلَوَاتٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَرَحْمَةٌ ۖ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُهْتَدُونَ۞

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

በኦንላይን ተመዝግቦ ቁርኣንን ለመማር :
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
352 viewsFurqan Online Quran, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 18:55:17 አስደሳች ዜና!
ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ!

ቁርአንንና አረበኛን #በONLINE መማር ለምትፈልጉ ሁሉ!

እነሆ #ፉርቃን የቁርአን ንባብ ት/ቤት ባሉበት ሆነው በየትኛውም ጊዜና ቦታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዘርፎች በኦንላይን #በቅናሽ_ወርሀዊ_ክፍያ በፈጣን 4G #ዋይፋይ በመታገዝ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀዎት ይገኛል።

በኦንላይን የሚሰጡት ፕሮግራሞች:–
① ነዞር (ከአሊፍ ጀምሮ ማስኸተም)
② የቁርአን ሒፍዝ
③ አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል ናቸው።

በዚህ ፕሮግራም ለመሳተፍ :-
① በቅድሚያ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው የቴሌግራም የውስጥ መስመር

@FurqanOnlineQuran

ላይ ይመዝገቡ ፣ በዚሁ የውስጥ መስመር ሌሎች እርከኖችን እንዳጠናቀቁ ቀጥታ ፕሮግራሙን እንዲጀምሩ ይደረጋል።

ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር
@FurqanOnlineQuran
[@FurqanOnlineQuran
የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/furqan_school
569 viewsFurqan Online Quran, 15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 12:33:52
አልአርበዑነል ቁርኣኒያህ

ሀዲስ ቁጥር : 06

ረሱል እንዲህ ብለዋል :

«“ከእናንተ አንድኛችሁ ወደ ቤቱ ሲመለስ የደለቡ ሶስት እርጉዝ ግመሎችን ቢያገኝ አይወድምን?” አሉን። እኛም «አዎ» አልን። ከእናንተ አንድኛችሁ በሶላቱ ውስጥ የሚያነባቸው ሶስት አንቀፆች ከደለቡ ሶስት እርጉዝ ግመሎች ለሱ የተሻለ ነው፡፡»


ሙስሊም ዘግበውታል

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
163 viewsFurqan Online Quran, 09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 09:37:22
•| መሳጭ ቲላዋ ግብዣ|•

۞وَاخْفِضْ لَهُمَا جَنَاحَ الذُّلِّ مِنَ الرَّحْمَةِ وَقُل رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا۞

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

በኦንላይን ተመዝግቦ ቁርኣንን ለመማር :
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
271 viewsFurqan Online Quran, 06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 06:33:58 #ዓምር_ኢብኑ_ቀይስ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይሉ ነበር: -

«ረመዷን ከመግባቱ በፊት ራሱን ላስተካከለ ሰው ጡባ (ጀነት) አለችለት።»


۞ لطــائــف المــعــارف【138】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·
አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
https://t.me/selefs_footstep
https://t.me/selefs_footstep
322 viewsMohammed Jud, 03:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 17:42:47 ከቁርኣን በረካዎች መካከል አሏህ አእምሮ እንዲጠበቅ ማድረጉ ነው። ለዛም ነው ከሰዎች ሁሉ ዓቅላቸው (አእምሯቸው) ጥብቅ ሆነ ከመቆየት በኩል የተሻለው የቁርኣን ሀፊዞች ዓቅል ነው።

※ ኢማሙል ቁርጡቢይ እንዲህ ይላሉ: «ቁርኣንን ያነበበ እድሜው መቶ አመት ቢደርስም በዓቅሉ መጠቀም ይችላል።»

Furqan Online Quran
https://t.me/furqan_school
360 viewsFurqan Online Quran, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 15:11:41 አል-አርበዑነል ቁርኣኒያህ
ክፍል : 04
ሙሐመድ ጁድ

በደርሱ የተዳሰሱ ነጥቦች
በሶላት ውስጥ ቁርኣን ማንበብ ያለው ትሩፋት
በቁርኣን የሚሰሩ ሰዎች ያላቸው ደረጃ
በቤት ውስጥ ሱረቱል በቀራን ማንበብ ያለው ጥቅም

የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በዚህ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/furqan_school/12899

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
ቀጣዬቹን ክፍሎች ለመከታተል
Te : https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
420 viewsFurqan Online Quran, 12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ