Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-03-16 14:25:26
እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም?
ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም?
አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተስተካከለም? ይህ አስጨንቆዎታል??

እንግዲያውስ... በመጪው ረመዷን በ1 ወር ውስጥ ብቻ ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ። በ1ወር ውስጥ ቁርኣንን ለማንበብ የሚረዱና መሰረታዊ የቃዒዳ ትምህርቶች በድምፅ በምስልና በቪዲዬ በታገዘ መልኩ እንዲቀስሙ በማድረግ በአጭር ጊዜ ቁርኣንን የትኛውም ቦታ ከፍተው ማንበብ እንዲችሉ የሚያስችል ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅነዎት እንገኛለን። እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ይመዝገቡ።

መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:
@FurqanOnlineQuran ያመልክቱ

የቁርኣን ወር በሆነው ረመዷን ቁርኣንን ማንበብ የሚችሉበት ወይም አቀራርዎን በተጅዊድ የሚያስተካክሉበት እንዲሁም ቁርኣንን የሚያሀፍዙበት ልዩ ዕድል መጥቶለዎታልና ይጠቀሙበት። እንዳያመልጥዎ

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ከፈጅር በኋላ (12:30–2:00)
② ከዝሁር በኋላ (7:30–9:00) ለሴቶች
③ ከአሱር በኋላ (10:30–12:00) ለወንዶች

ረመዷን 1 ይጀምራል | ፈጥነው ይመዝገቡ

የሴቶችና የወንዶች ለየብቻ ነው

ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
490 viewsFurqan Online Quran, 11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 06:39:11
የጧት የቀልብ ቁርስ

【وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا

የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡】

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
38 viewsFurqan Online Quran, 03:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 22:21:23
○የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ሃምዝ በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /8

ሀርፉ ዳል : [د]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
195 viewsFurqan Online Quran, 19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 19:46:08 #ቁርኣን_የሕይወት_ብርኃን /
የአንባቢ እረፍት

ሱራዋን ለአጎቴ ልጅ ሰጠሁት
"አንድ የገጠር ሰው ፋቲሓን ብቻ እየቀራ ሲሰግድ ያዩት አንድ ሸይኽ ሱረቱ አድ-ዱሐን አስተምረውት ከፋቲሃ ቡሀላ እሷን እየቀራ ሲሰግድ ቆየና የሆነ ጊዜ ላይ ...... ልክ እንደሱ ፋቲሐን ብቻ እየቀራ ለሚሰግድ ለአጎቱ ልጅ ሱራዋን አስተማረውና.... እርሱ ግን ልክ እንደበፊቱ ፋቲሐን ብቻ እየቀራ መስገድ ጀመረ።
ሱረቱ አድ-ዱሐን ያስተማሩት ሸይኽ በሌላ ጊዜ ፋቲሐን ብቻ እየቀራ ሲሰግድ አዩትና ያኔ ያስተማርኩህ ሱራስ...? ብለው ሲጠይቁት ሱራዋን ለአጎቴ ልጅ ሰጠሁት/አስተማርኩት፣ የሰጡትን ስጦታ መልሶ መውሰድ አይቻልም ስለተባለ እኔ እሷን መቅራት አቆምኩ አላቸው ይባላል!።

#ቁርኣን_የህይወት_ብርሃን
እየኮመኮማችሁ

https://t.me/furqan_school
359 viewsFurqan Online Quran, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 14:56:37
○የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ሃምዝ በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /7

ሀርፈል ኻእ : [خ]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
485 viewsFurqan Online Quran, 11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 09:37:37
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ ሓ በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /6

ሀርፈል ،ሓ,

○ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
121 viewsFurqan Online Quran, 06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 20:56:20
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ጂም በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /5

ሀርፈል ጂም

○ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
227 viewsFurqan Online Quran, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 16:31:05
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ሳ በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /4

ሀርፈ‘ሳ

○ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
388 viewsFurqan Online Quran, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 16:20:18
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ታዕ በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /3

ሀርፈ‘ታዕ

○ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
692 viewsFurqan Online Quran, 13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 16:13:23
አልሀምዱሊላህ በሰላም ተጠናቋል

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ በወሎዋ መና ገሻ በደሴ ከተማ በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ያዘጋጀው የደአዋ ፕሮግራም የሚያምርና የተሳካ ነበር።

በዛሬው እለት መጋቢት 3 /2015 በወሎዋ መናገሻ በደሴ ከተማ ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ ያዘጋጀው የደአዋ ፕሮግራም እጅግ በጣም የሚያምርና አስደሳች ፕሮግራም ነው።

በዛሬው እለት በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ የተዘጋጁ የደአዋ ፕሮግራሞች

በኡስታዝ ሙሀመድ አረብ
ተምሳሌቶቻችን

በኡስታዝ ኑረድን ቃሲም
ወጣትነት: እንከኖቹና መሻገሪያዎቻቸው

በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
ስንቀ–ረመዷን የሚሉ ነበሩ።

በሶስቱም ኡስታዞች የተሰጡ ዳዕዋዎች እጅግ በጣም ውስጥን የሚያናግሩ ፣ማንነትን እንድንፈትሽ የሚያደርጉ ወጣቱ፣ሴቱ፣ወንዱ እና ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ትክክለኛ የሆነውን ቁርአንና ሀድስን እንድከተል፣ ነብዩ(ሰዐወ) ምን እና እነዛን ምርጥ ትውልዶች አርአያ ሞደሉ አድርጎ እንድይዝና መጤ ከሸሪአ ውጭ የሆኑ አስተሳሰቦችን እንድርቅ በሚያምር አንድበት ተናግረዋል።

ወሏህ በሱናና በተውሂድ ጀግኖች እንድህ አይነት ከቁርአንና ከሀድስ ንፁህ የሆነን ደአዋ እንደመስማት አስደሳች ነገር የለም። የደሴ ከተማ ሙስሊም ማህበረሰብ ሴቱም ወንዱም ንፁህ ደአዋ ለማዳመጥ ያለው ጉጉት እጅግ በጣም ያስደስታል።

አዘጋጅ : ወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ

https://t.me/merkezunadessie
680 viewsMohammed Jud, 13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ