Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-03-22 07:08:32 #ተመዝግበዋልን??

ነገ ረመዷን_1 ለሚጀመረው ለጀማሪዎች 3ኛው ዙር የቁርኣን ንባብ ፕሮግራም እርስዎም ተመዝግበዋልን? አለያ ፈጥነው ይመዝገቡ።

ለመመዝገብ:  @FurqanOnlineQuran

በማዕከሉ በተዘጋጀው የቁርኣን ንባብ ትምህርት መፅሀፍና ድምፆች አማካኝነት ለአንድ ወር ቁርኣንን ማንበብ የሚያስችሉ ወሳኝ ነጥቦችን በመማር በ1 ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ ቁርኣንን ማንበብ የሚችሉበት ፕሮግራም ሲሆን ከዛም በኋላ ቁርኣንን በተጅዊድ በማሰማት ከ3 እስከ 5 ወራት ውስጥ ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ በአሏህ ፍቃድ ማኽተም ይችላሉ።

ፕሮግራሙ በዚሁ በቴሌግራም አፕ ብቻ የሚሰጥና በየትኛውም ቦታ ሆነው ባሉት የትምህርት ክፍለጊዜዎች ጊዜዎትን አመቻችተው የሚማሩበት ልዩ ዕድል ነው። እንዳያመልጥዎ!

የትምህርት (ማሰሚያ) ክፍለጊዜዎች
ጧት ከሱብሂ በኃላ – 2:00
ከዝሁር በኋላ – 8:30
ከዓሱር በኋላ – 12:00

የሳምንቱ የትምህርት ቀናት
ከሰኞ – ጁሙዓ ድረስ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት

ከጀማሪዎች በተጨማሪም
አቀራርዎን በተጅዊድ ማስተካከል ቢፈልጉ ወይም
ቁርኣንን በቃል መሸምደድ (ሒፍዝ) ቢፈልጉ በዚሁ ማዕከል የሚሰጥ ሲሆን በፉርቃን

ሁሌም ምዝገባ አለ!
ሁሌም ትምህርት አለ!

ለመመዝገብ:  @FurqanOnlineQuran

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
Telegram: https://t.me/furqan_school
730 viewsFurqan Online Quran, 04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 19:44:34 "ቁርኣን ከሌሎች ንግግሮች በብዙ ነገሮች የሚለይ የአላህ ንግግር ነው። ነቅተው ካልጠበቁትና ዘወትር ካላነበቡት በፍጥነት ይረሳል። ልብን ካልሰጡት ጥሎ ይሄዳል። ይህም ውድና ክቡር ስለሆነ፣ ከንግግሮች ሁሉ የበላይ ሆኖ መኖር ስለሚገባውና ስለሚፈልግ ነው።

እያነበብን አህባቢ
#ቁርኣን_የሕይወት_ብርኃን

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
Telegram: https://t.me/furqan_school
Facebook: https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool?mibextid=ZbWKwL
822 viewsFurqan Online Quran, 16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 17:11:01 #ረመዷን_1 ስለሚጀመረው የኦንላይን የቁርኣን ፕሮግራም ከመጡልን ጥያቄዎች መካከል ለተወሰኑት ምላሽ :

ጥያቄ: የምናሰማው በምን አፕሊኬሽን ነው

#መልስ: ተማሪዎች የተሰጣቸውን የቤት ስራ ወይም ያጠኑትን ሱራ (አንቀፅ) በዚሁ በቴሌግራም አፕ የማዕከሉ የኦንላይን ተማሪዎች ቲላዋ ማሰሚያ ግሩፕ ላይ በመግባት የማሰሚያ ክፍለጊዜው ሲደርስ እና የላይቭ (ቀጥታ ሐለቃ) ሲጀመር ጆይን ብሎ በመግባት በቀጥታ ከኡስታዙ ጋር በመገናኘት ያሰማሉ። ሌላ አፕ (ዙም፣ ዋትሳፕ፣...) መጠቀም የለም። በዚሁ በቴሌግራም ብቻ ነው ሙሉ ፕሮግራሙ የሚሰጠው።

ለመመዝገብ: @FurqanOnlineQuran

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
934 viewsFurqan Online Quran, 14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 09:33:13
《ሙዕሚን ሆኖ ቁርኣን የሚያነብ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው። ሽታው ያውዳል፣ ጣዕሙም ይጣፍጣል፡፡ሙእሚን ሆን ቁርኣን የማያነብ ምሳሌው ልክ እንደ ተምር ነው። ሽታ የለውም፣ ጣዕሙ ግን ይጣፍጣል። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርኣን የሚያነብ ምሳሌው ልክ እንደ አሪቲ ነው። ሽታው ያውዳል፣ ጣዕሙ ግን መራራ ነው። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርኣን የማያነብ ምሳሌው ልክ እንደ እምቧይ ነው። ሽታም የለውም፣ ጣዕሙም መራራ ነው።》

ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
Telegram: https://t.me/furqan_school
Facebook: https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool?mibextid=ZbWKwL
982 viewsFurqan Online Quran, 06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 22:37:03
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ሲን" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል/12

ሀርፍ አስ‘ሲን : [س]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
118 viewsFurqan Online Quran, 19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 15:05:33 ምዝገባው ተጧጡፏል
እርስዎም ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ

ባሉበት ሆነው በቁርኣኑ ወር ከቁርኣን ጋር ይተዋወቁ፣ አቀራረዎን በተጅዊድ ያስተካክሉ፣ አለያም ቁርአንን ይሀፍዙ። በስልክዎ ብቻ

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ

መመዝገቢያ ሊንክ :
@FurqanOnlineQuran

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
Telegram: https://t.me/furqan_school
Facebook: https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool?mibextid=ZbWKwL
427 viewsFurqan Online Quran, 12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 07:30:41
ቁርኣን ላለመቅራታችን ምንም ምክንያት የለንም!

በዱንያ ላይ እያለን ሌሎች ነገሮችን
ማንበብ ችለን የአላህ ቃል(ቁርኣንን)
ጊዜ ሰጥተን ባለመማራችን እና
ባለመቅራታችን አላህ ዘንድ ምክንያታችን ምን ይሆን

ለሌሎች ሼር ማድረጎን አይዘንጉ

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
567 viewsFurqan Online Quran, 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 21:10:31 #ረመዷን_1 ስለሚጀመረው የኦንላይን የቁርኣን ፕሮግራም ከመጡልን ጥያቄዎች መካከል ለተወሰኑት ምላሽ :

ጥያቄ: ፕሮግራሙ #በረመዷን_ብቻ ነው ወይስ ከረመዷን በኋላም ይቀጥላል

#መልስ: ፕሮግራሙ የሚጀመረው #ረመዳን_1 ይሁን እንጅ ከረመዷን በኃላም ይቀጥላል። በነገራችን ላይ የ3ኛው ዙር ፕሮግራም የሚጀመረው ለነዞር (ከአሊፍ ጀምሮ ለሚማሩ) እንጅ (ለቲላዋ) አቀራራቸውን በተጅዊድ ለማስተካከል ለሚፈልጉ እና ለሒፍዝ ተማሪዎች አሁንም ወደፊትም ሁሌም ምዝገባም ቂርአትም አለ።

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
682 viewsFurqan Online Quran, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 19:16:27 ሱራዋን ሰጠሁት

"አንድ የገጠር ሰው ፋቲሓን ብቻ እየቀራ ሲሰግድ ያዩት አንድ ሸይኽ ሱረቱ አድ-ዱሐን አስተምረውት ከፋቲሃ ቡሀላ እሷን እየቀራ ሲሰግድ ቆየና የሆነ ጊዜ ላይ ...... ልክ እንደሱ ፋቲሐን ብቻ እየቀራ ለሚሰግድ ለአጎቱ ልጅ ሱራዋን አስተማረውና.... እርሱ ግን ልክ እንደበፊቱ ፋቲሐን ብቻ እየቀራ መስገድ ጀመረ።

ሱረቱ አድ-ዱሐን ያስተማሩት ሸይኽ በሌላ ጊዜ ፋቲሐን ብቻ እየቀራ ሲሰግድ አዩትና ያኔ ያስተማርኩህ ሱራስ...? ብለው ሲጠይቁት ሱራዋን ለአጎቴ ልጅ ሰጠሁት/አስተማርኩት፣ የሰጡትን ስጦታ መልሶ መውሰድ አይቻልም ስለተባለ እኔ እሷን መቅራት አቆምኩ አላቸው ይባላል!።

#ቁርኣን_የህይወት_ብርሃን
እየኮመኮማችሁ

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school
746 viewsFurqan Online Quran, 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 13:50:39
የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ዛይ" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል/11

ሀርፍ አዝ‘ዛይ : [ز]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶
https://t.me/furqan_school
745 viewsFurqan Online Quran, 10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ