Get Mystery Box with random crypto!

《ሙዕሚን ሆኖ ቁርኣን የሚያነብ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው። ሽታው ያውዳል፣ ጣዕሙም ይጣፍጣል | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

《ሙዕሚን ሆኖ ቁርኣን የሚያነብ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው። ሽታው ያውዳል፣ ጣዕሙም ይጣፍጣል፡፡ሙእሚን ሆን ቁርኣን የማያነብ ምሳሌው ልክ እንደ ተምር ነው። ሽታ የለውም፣ ጣዕሙ ግን ይጣፍጣል። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርኣን የሚያነብ ምሳሌው ልክ እንደ አሪቲ ነው። ሽታው ያውዳል፣ ጣዕሙ ግን መራራ ነው። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርኣን የማያነብ ምሳሌው ልክ እንደ እምቧይ ነው። ሽታም የለውም፣ ጣዕሙም መራራ ነው።》

ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
Telegram: https://t.me/furqan_school
Facebook: https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool?mibextid=ZbWKwL