Get Mystery Box with random crypto!

#ረመዷን_1 ስለሚጀመረው የኦንላይን የቁርኣን ፕሮግራም ከመጡልን ጥያቄዎች መካከል ለተወሰኑት ምላሽ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

#ረመዷን_1 ስለሚጀመረው የኦንላይን የቁርኣን ፕሮግራም ከመጡልን ጥያቄዎች መካከል ለተወሰኑት ምላሽ :

ጥያቄ: የምናሰማው በምን አፕሊኬሽን ነው

#መልስ: ተማሪዎች የተሰጣቸውን የቤት ስራ ወይም ያጠኑትን ሱራ (አንቀፅ) በዚሁ በቴሌግራም አፕ የማዕከሉ የኦንላይን ተማሪዎች ቲላዋ ማሰሚያ ግሩፕ ላይ በመግባት የማሰሚያ ክፍለጊዜው ሲደርስ እና የላይቭ (ቀጥታ ሐለቃ) ሲጀመር ጆይን ብሎ በመግባት በቀጥታ ከኡስታዙ ጋር በመገናኘት ያሰማሉ። ሌላ አፕ (ዙም፣ ዋትሳፕ፣...) መጠቀም የለም። በዚሁ በቴሌግራም ብቻ ነው ሙሉ ፕሮግራሙ የሚሰጠው።

ለመመዝገብ: @FurqanOnlineQuran

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school