Get Mystery Box with random crypto!

'ቁርኣን ከሌሎች ንግግሮች በብዙ ነገሮች የሚለይ የአላህ ንግግር ነው። ነቅተው ካልጠበቁትና ዘወትር | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

"ቁርኣን ከሌሎች ንግግሮች በብዙ ነገሮች የሚለይ የአላህ ንግግር ነው። ነቅተው ካልጠበቁትና ዘወትር ካላነበቡት በፍጥነት ይረሳል። ልብን ካልሰጡት ጥሎ ይሄዳል። ይህም ውድና ክቡር ስለሆነ፣ ከንግግሮች ሁሉ የበላይ ሆኖ መኖር ስለሚገባውና ስለሚፈልግ ነው።

እያነበብን አህባቢ
#ቁርኣን_የሕይወት_ብርኃን

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
Telegram: https://t.me/furqan_school
Facebook: https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool?mibextid=ZbWKwL