Get Mystery Box with random crypto!

#ተመዝግበዋልን?? ነገ ረመዷን_1 ለሚጀመረው ለጀማሪዎች 3ኛው ዙር የቁርኣን ንባብ ፕሮግራም እር | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

#ተመዝግበዋልን??

ነገ ረመዷን_1 ለሚጀመረው ለጀማሪዎች 3ኛው ዙር የቁርኣን ንባብ ፕሮግራም እርስዎም ተመዝግበዋልን? አለያ ፈጥነው ይመዝገቡ።

ለመመዝገብ:  @FurqanOnlineQuran

በማዕከሉ በተዘጋጀው የቁርኣን ንባብ ትምህርት መፅሀፍና ድምፆች አማካኝነት ለአንድ ወር ቁርኣንን ማንበብ የሚያስችሉ ወሳኝ ነጥቦችን በመማር በ1 ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ ቁርኣንን ማንበብ የሚችሉበት ፕሮግራም ሲሆን ከዛም በኋላ ቁርኣንን በተጅዊድ በማሰማት ከ3 እስከ 5 ወራት ውስጥ ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ በአሏህ ፍቃድ ማኽተም ይችላሉ።

ፕሮግራሙ በዚሁ በቴሌግራም አፕ ብቻ የሚሰጥና በየትኛውም ቦታ ሆነው ባሉት የትምህርት ክፍለጊዜዎች ጊዜዎትን አመቻችተው የሚማሩበት ልዩ ዕድል ነው። እንዳያመልጥዎ!

የትምህርት (ማሰሚያ) ክፍለጊዜዎች
ጧት ከሱብሂ በኃላ – 2:00
ከዝሁር በኋላ – 8:30
ከዓሱር በኋላ – 12:00

የሳምንቱ የትምህርት ቀናት
ከሰኞ – ጁሙዓ ድረስ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት

ከጀማሪዎች በተጨማሪም
አቀራርዎን በተጅዊድ ማስተካከል ቢፈልጉ ወይም
ቁርኣንን በቃል መሸምደድ (ሒፍዝ) ቢፈልጉ በዚሁ ማዕከል የሚሰጥ ሲሆን በፉርቃን

ሁሌም ምዝገባ አለ!
ሁሌም ትምህርት አለ!

ለመመዝገብ:  @FurqanOnlineQuran

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
Telegram: https://t.me/furqan_school